ታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሰየሟቸው ባለሙያዎች ያቀረቡት ረቂቅ ሰነድ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ሲቀበሉት ግብፅ ሳትቀበለው…
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሰየሟቸው ባለሙያዎች ያቀረቡትን ረቂቅ ሰነድ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ሲቀበሉት ግብፅ ሰነዱን ሳትቀበለው ቀርታለች ።
በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዛሬ የተካሄደውን የሶስትዮሽ ውይይት…