Fana: At a Speed of Life!

በወ/ሮ ፍሬአለም ሺባባው የተመራ የልዑካን ቡድን በአፋር ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሺባባው የተመራ የልዑካን ቡድን በአፋር ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የልዑካን ቡድኑ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት፣ ከፌደራል…

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ471 ሚልየን ብር በላይ በቦንድ ግዥና በስጦታ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ471 ሚልየን ብር በላይ በቦንድ ግዥና በስጦታ ተሰበሰበ ። 471 ሚሊየን ብሩየህዳው ዋንጫ በክፍለ ከተማው በቆየባቸው የ25 ቀናት ቆይታ ውስጥ በቦንድ ግዥና በስጦታ…

ሸማችና አምራችን በቀጥታ ማገናኘት የሚያስችል የግብይት ስርዓት ለመዘርጋት በልዩ ትኩረት ይሰራል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሸማችና አምራችን በቀጥታ ማገናኘት የሚያስችል የግብይት ስርዓት ለመዘርጋት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ ። በአዲስ አበባ ከተማ በሶስት አካባቢዎች የተገነቡ ዘመናዊ እና ሁለገብ የአትክልት ፣…

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን የህወሓት ጁንታ በሚነዛው የሐሰት መረጃ ተሸብበው በሀሰት ዘገባ ላይ ተጠምደው እንደነበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን የህወሓት ጁንታ በሚነዛው የሐሰት መረጃ ተሸብበው በሀሰት ዘገባ ላይ ተጠምደው እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።   ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን…

በደቡብ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎች እየተተገበሩ አይደለም – የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎች እየተተገበሩ አለመሆኑን የደቡብ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ገለጹ። በክልሉ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቅ…

በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ የታጠቁ ሃይሎች እጃቸውን እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ በርካታ የታጠቁ ሃይሎች እጃቸውን ለጸጥታ ሃይሉ እየሰጡ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የህግ ማስከበርና…

ትናንት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት ምሽት በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም በስፔን ማድሪድ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ያለምዘርፍ የኋላው በ31 ደቂቃ 17 ሰከንድ፣ በባርሴሎና በተካሄደ የ5…

ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ለሁለተኛ ዙር ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ። የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ተፈሪ መኮንን…

በኦሮሚያ ክልል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል መከሰቱን ኮሚሽኑ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተከሰተ የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ ሰዎችና ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ያደረሷቸው ጥቃቶች በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል…

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013( ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚደነግገው የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች። የፌደራል ሥነ-ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን…