የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በአዲስ አበባ እና በፈረንሳይ ተቋራጮች በሚሰሩ ፕሮጀችቶች አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዘጋጅነት ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኦሮሚያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዘጋጅነት ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በኮንፈረንሱም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያዴታ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ህግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው በጀት አመት ከታክስ በፊት አንድ ነጥብ አንድ ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው በጀት አመት ከታክስ በፊት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ሃያ ሰባተኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። በበጀት አመቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራር የነበሩት ኮማንደር ግርማይ ናይዝጊን ጨምሮ 6 ተጠርጣሪዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራር የነበሩት ኮማንደር ግርማይ ናይዝጊን ጨምሮ 6 ተጠርጣሪዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው። ተጠርጣሪዎቹ ኮማንደር ግርማይ ናይዝጊ ፣የቀድሞ የመከላከለያ ጡረተኛው ሌተናል ኮሎኔል ገብረማርያም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በመጭው ክረምት የሚተከሉ ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጭው ክረምት የሚተከሉ ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የደን ልማትና እንክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ ÷በክልሉ የሚተከሉ 4 ነጥብ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ብ/ጄ ኪዱ አለሙ ኬንያ ሆነው ለተለያዩ ሀገራት የመከላከያ ሀይሎች የሀገሪቱን ሚስጢሮች አሳልፈው ሲሰጡ እንደነበር ፖሊስ ገለጸ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ብርጋዴል ጀነራልኪዱ አለሙ ኬንያ ሆነው ለተለያዩ ሀገራት የመከላከያ ሀይሎች የሀገሪቱን ሚስጢሮች አሳልፈው ሲሰጡ እንደነበር ፖሊስ ገለጸ። መርማሪ ፖሊስ ይህንን የገለጸው ተጠርጣሪው ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም የሚሠራ ክልል አቀፍ የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተቋቋመ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚሠራ ክልል አቀፍ የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተቋቁሟል፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተፈጸሙ ያሉ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ለማስቆም መንግስት በለውጥ ሀይል ስም የተሰገሰጉ አመራሮቹን ማጥራት አለበት -የህግ ባለሙያዎች Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለማስቆም መንግስት በለውጥ ሀይል ስም የተሰገሰጉ አመራሮቹን ማጥራት እንዳለበት የህግ ባለሙያዎች ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ዶክተር ሙሉ ነጋ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በትግራይ ክልል አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገልጸዋል። የትግራይ ክልል ካቢኔ አወቃቀርም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቐለ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ 15 አባላት ያሉት የመማክርት ኮሚቴ አቋቋመ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የሚገኙ የንግድ ማህበረሰብ አባላት በዛሬው እለት ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ውይይት አድርገዋል። በዚሁ ውይይት ላይም የንግዱ ማህበረሰብ 15 አባላት ያሉት መማክርት ኮሚቴ ማቋቋማቸው ተገልጿል።…