Author
Meseret Demissu 3959 posts
የፌደራል ፕላንና ልማት ኮሚሽን በቀጣይ 10 ዓመታት የሚተገበረው መሪ የልማት እቅድ ላይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይቷል
https://www.youtube.com/watch?v=if8NFtbX9uI
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ
https://www.youtube.com/watch?v=upPMsJSGX4o
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የመቐለ ጽህፈት ቤት ሥራ ጀመረ
https://www.youtube.com/watch?v=-bouVHEsFXY
በኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=OR2-PkMRQTg
ተጨማሪ 243 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 893 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 155 የላቦራቶሪ ምርመራ 243 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት893 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…
የታሪክ ምሑራንና ፀሐፊያን በአገር ግንባታና በብሔራዊ መግባባት ላይ የሚጠበቅባቸውን ለመወጣት ማህበራቸውን ዳግም መሰረቱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር ግንባታና በብሔራዊ መግባባት ላይ የሚጠበቅባቸውን ሚና ሙያዊ ስነ-ምግባርን በተላበሰ መልኩ ለመወጣት ማኅበራቸውን ዳግም ለመመስረት መስማማታቸውን የታሪክ ምሑራንና ፀሐፊያን አስታወቁ።
ታሪክ ምሑራንና ፀሐፊያኑ…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ መድህን ድርጅት ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ መድህን ድርጅት ደህንነቱ የተጠበቀ ዳታ ሴንተር ለመገንባት በሚያደርገው ሂደት የማማከር ስራን ለማከናወን የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት…