የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አልጄሪያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተስማሙ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተስማምተዋል። በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው እና የአልጄሪያ የንግድ ሚኒስትር ካሚል ረዚግ በዛሬው እለት ኢትዮጵያና አልጄሪያ ያላቸውን የንግድ ግንኙነት ይበልጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመተከል የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ሁለት ተጨማሪ ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ዋሉ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከመተከል የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ሁለት ተጨማሪ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ሙሳ ሃሚድ ÷ዛሬ በቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ጥቃት እንዲደርስ ሚስጥራዊ መረጃ ለህወሓት አመራሮች ሲያቀበል ነበር የተባለ የአየር መንገዱ የአይ ሲቲ ባለሙያ ፍርድ ቤት ቀረበ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ጥቃት እንዲደርስ የአየር መንገዱን ሚስጥራዊ መረጃ ለህወሓት አመራሮች ሲያቀበል ነበር የተባለው የአየር መንገዱ የአይ ሲቲ ባለሙያ ፍርድ ቤት ቀረበ። ግለሰቡ ይርጋ ገብረመድህን እንደሚባልም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰና በሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ስም የተከፈተ ምንም አይነት የማህበራዊ ትስስር ገጽ እንደሌለ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰና ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በስማቸው የከፈቱት ምንም አይነት የማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጽ እንደሌለ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ በሌተናል ጀኔራል አበባው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወድቆ የተገኘ ቦምብ ፈንድቶ የአንድ ህጻን ህይወት አለፈ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ደራርቱ ቱሉ መሰናዶ ትምህርት ቤት ጀርባ ዛሬ ታህሳስ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ በግምት 8 ሰዓት ተኩል ሁለት ህፃናት ወድቆ ያገኙትን ቦንብ ሲነካኩ ፈንድቶ የአምስት ዓመት እድሜ ያለው ህፃን ፀጋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የገለልተኛ አማካሪ ቡድን አቋቋመ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የገለልተኛ አማካሪ ቡድን አቋቋመ፡፡ በአማካሪ ቡድኑ ምስረታ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበራ አሬራ ÷ ክልሉ በአሁኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይካድራ ንጹሃን ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ ነበሩ የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ ንጹሃን ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ ነበሩ የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ሸሽተው አዲስ አባባ በመግባት ከተደበቁበት የእንግዳ ማረፊያ (ገስት ሃውስ) ትናንት ተይዘው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹን አዲስ አበባ በመቀበል ደብቀዋቸዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕወሓት የጥፋት ቡድን ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት ተተኳሽ ሮኬቶች በመቐለ ከተማ በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ተገኙ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሕወሓት የጥፋት ቡድን ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት ተተኳሽ ሮኬቶች በመቐለ ከተማ በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ተገኙ። የሕወሓት የጥፋት ቡድን በተደጋጋሚ ወደ ባሕር ዳር፣ ጎንደር እና አስመራ ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽንን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኘ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን የሥራ እንቅስቃሴ በስፍራው በመገኘት ጎብኝቷል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው የቡድን አስተባባሪ አቶ ካሚል አሕመድን ጨምሮ ሌሎች አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ Meseret Demissu Dec 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመጭው የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ…