ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ ፣ የወደብ አገልግሎቶችን እና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ይዘት ለማሻሻል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመንገድ፣ የወደብ አገልግሎቶችን እና የመኪና ማቆሚያ ጣቢያዎችን ይዘት ለማሻሻል ተስማምተዋል፡፡
በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍ ነፃ የንግድ ቀጠና ሊቀመንበር…