Fana: At a Speed of Life!

ግምቱ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ዘጠና ሶስት ኩንታል ባእድ ነገር ጋር የተቀላቀለበት ቅቤ ወደ ገበያ ሊቀርብ ሲል ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግምታዊ ዋጋው 1ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ዘጠና ሶስት ኩንታል ባእድ ነገር ጋር የተቀላቀለበት ቅቤ ወደ ገበያ ሊቀርብ ሲል መያዙን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። ቅቤው የተያዘው…

900 ሚሊየን ብር የሚጠጋ በጀት የተያዘላቸው የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ውኃ መስኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ 900 ሚሊየን ብር የሚጠጋ በጀት የተያዘላቸውን የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ስምምነት ከአማራ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በመካነ ሰላም…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልኡክ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልኡክ በኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ባራክ ወረዳ ቡራ እና አለልቱ ጨፌ ቀበሌዎች በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎብኝቷል። በተጨማሪም በርእሰ መስተዳድር አቶ…

በመዲናዋ ባለፉት አምስት ወራት ለ118 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት አምስት ወራት ለ118 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩን የሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ይመር…

ህዝቡ ለችግኝ ተከላው ያሳየውን ርብርብና ተሳትፎ በእንክብካቤውም መድገም እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝቡ ለችግኝ ተከላው ያሳየውን ርብርብና ተሳትፎ በእንክብካቤውም መድገም እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ የሚገኘውን የአረንጓዴ ልማትና የችግኝ ተከላን ወይም 'አረንጋዴ…

የወንጀል ሕግ ስነ ስርዓትና የማስረጃ ሕግ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሻሻላል – የሕግ ባለሙያዎች ማህበር

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወንጀል ሕግ ስነ ስርዓትና የማስረጃ ሕግ፤ ሕገ መንግስቱን መሰረት ያደረገና አገሪቷ የፈረመቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ባካተተ መልኩ የሚሻሻል መሆኑን የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ገለጸ። ላለፉት 60 ዓመታት ሥራ ላይ…

ህዝቡ በፀጥታ ስራ ላይ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ ለማጠናከር የሚረዳ የገለልተኛ አማካሪ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝቡ በፀጥታ ስራ ላይ እያደረገ ያለውን ተሳትፎ ለማጠናከር የሚረዳ የገለልተኛ አማካሪ ቡድን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ መመስረቱንየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በምስረታው ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የ5 ወራት አፈጻጸም ግምገማ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የአምስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስን ጨምሮ በሚኒስቴሩ የመሠረተ…