Fana: At a Speed of Life!

ብሔራዊ የወጣቶች በጎ ፈቃድ ማህበራዊ አገልግሎት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከታህሳስ 5 አስከ 16 ቀን 2013 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው ብሔራዊ የወጣቶች በጎ ፈቃድ ማህበራዊ አገልግሎት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል፡፡ መድረኩ በኢትዮጵያዊ በጎ እሴቶች የተገነቡ መልካም ግንኙነቶች የተንፀባረቁበት እና መግባባቶች…

የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ መገበያያ ማዕከል ላይ እሳት የመለኮስና ሱቆቹን የማፍረስ ሙከራ ያደረጉ ሰዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ መገበያያ ማዕከል ላይ እሳት የመለኮስና ሱቆቹን የማፍረስ ሙከራ ያደረጉ ሰዎች ተያዙ፡፡ አዲሱን የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ መገበያያ ማዕከል ግልጋሎት ለማወክ የሚሰሩ ጥቂት ግለሰቦች ቦታው ላይ እሳት…

የኢንዱስትሪ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ በጅግጅጋ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የኢንዱስትሪ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ ተከፈተ፡፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የኢንዱስትሪ፣ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ ዛሬ በይፋ በጅግጅጋ ተከፍቷል።…

ዘመን ባንክ በ2012 በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የዘመን ባንክ ፕሬዚደንት አቶ ደረጀ ዘበነ የባንኩ አጠቃላይ ሀብት 18.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገልፀዋል፡፡…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ባለፈው በጀት አመት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ባለፈው በጀት አመት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን ገለፀ፡፡ ባንኩ 16ኛ የባለአክሲዮኖች አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እና 9ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዳማ እያካሄደ ይገኛል።…

የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋ ኪሮስ ሌላ ያለአግባብ ሀብት የማፍራት ወንጀል ምርመራ ተጀመረባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋ ኪሮስ ከዚህ በፊት ከተጠረጠሩበት ሌላ ያለአግባብ ሀብት የማፍራት ወንጀል ምርመራ ተጀመረባቸው፡፡ ተጠርጣሪው የህወሓት የፀረሰላም ቡድንን በገንዘብ በመደገፍ ወንጀል ከአንድ ወር በላይ ምርመራ…

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከ157 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከ157 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ ቀልጣፋና ዘመናዊ በሆነ መልኩ የተጠቃሚዎቹን ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ ተግባራት ሲያከናውን መቆየቱም ነው የተነገረው፡፡ በበጀት…

በባህር ዳር ከተማ ለህብረተሰቡ ጤና ጠንቅ የሆኑ የተለያዩ ምርቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህር ዳር ከተማ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው የታሸጉ ምግቦችና ሌሎችም ለህብረተሰቡ ጤና ጠንቅ የሆኑ ምርቶች መያዛቸውን በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የሰሜን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ገለጸ። የቅርንጫፍ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፤ታህሳስ 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ፣ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብርሃም በላይ፣…

በንጹሃን ዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት አድርጎ የሚፈጸምን ጥቃት አጥብቀን እናወግዛለን- የብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት በማድረግ እየተካሄደ ያለውን ጥቃት አጥብቆ እንደሚያወግዝ የብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ዜጎችን…