Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምባሳደር ዶክተር አዲስዓለም ባሌማ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል፡፡ በዚህም መርማሪ ፖሊስ በሰራቸው ስራዎች አምባሳደር አዲስ አለም ባሌማ ተልዕኮ ተቀብለው ሳይሆን በዋና ወንጀል አድራጊነት ሲንቀሳቀሱ እንደነበር…

የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት ለህወሓት የገንዘብ ድጋፍ ሲያደርጉ እንደነበር ማረጋገጡን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ ለህወሓት የገንዘብ ድጋፍ ሲያደርጉ እንደነበር ፖሊስ በምርመራ ማረጋገቱጡን ገለጸ። ፖሊስ እነሙሉጌታ ተስፋ ኪሮስን ጨምሮ ሶሰት ተጠርጣሪዎች ላይ ከዚህ በፊት በተሰጠው 10…

በመተከል ዞን ከተፈጠረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ሰባት ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ከተፈጠረው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ሰባት የሚደርሱ ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። በዞኑ ከተፈጠረው ችግር ጋር ተያይዞ ኮማንድ ፖስቱ እጃቸው አለበት…

አምባሳደር ግርማ ተመስገን ከቱርክ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ግርማ ተመስገን ከቱርክ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኃላፊ አኪፍ ካጋታይ ኪሊክ ጋር ተወያዩ። በውይይቱም አምባሳደር ግርማ በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

ፍርድ ቤቱ አንድ ግለሰብን በማገት 30 ሚሊየን ብር ከቤተሰብ ለመቀበል ሲያስገድዱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ 7 የምርመራ ቀናትን ፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት አራዳ ምድብ አንደኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ጉዳያቸው የታየላቸው ተጠርጣሪዎች ሙሴ ክብረአብ የተባለን ግለሰብ በማገት 30 ሚሊየን ብር ለመቀበል ሲያስገድዱ እንደነበር…

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ማደራጃ አዋጅን ለማሻሻለ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድና ዘርፍ ማህበራት ማደራጃ አዋጅን ለማሻሻለ እየመከረ ነው። በውይይቱ እየተደረገ ያለው ከንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ከሀገር አቀፍና ከክልል ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት…

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ለመውጣት ሲዘጋጁ የነበሩ 45 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሃ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ለመውጣት ሲዘጋጁ የነበሩ 45 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽን ክፍል ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር…

በዋሽንግተን ዲሲ ታዋቂ የሆነው ጎዳና “ትንሿ ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ መሃል ከተማ ታዋቂ የሆነው ዩ ስትሪት በመባል የሚታወቀው ጎዳና “ሊትል ኢትዮጵያ ወይም ትንሿ ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ አግኝቷል። ለዚህ ስኬት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውን ወገኖች 20 ዓመታት ሳይታክቱ መድከማቸው…

በቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ባደረሱ 42 ፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ያደረሱ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ መከላከያ ሰራዊት ተከታትሎ በወሰደው እርምጃ 42ቱ ተደምስሰዋል፡፡ የመከላከያ ሠራዊት…