Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማሟላት ያለባቸውን ሰነዶች ያላቀረቡ 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሁሉም ፓለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት ያለባቸውን መስፈርቶች በጽሁፍ እንዲደርሳቸው ቢያደርግም ማሟላት ያለባቸውን ሰነዶች ያላቀረቡ 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረዙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአዋጅ ቁጥር…

ተጨማሪ 290 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 137 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 347 የላብራቶሪ ምርመራ 290 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። እንዲሁም 1 ሺህ 137 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስ ቡክ…

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የባለድርሻ አካላትና ሴክተር መስርያ ቤቶች ሚና እና ቅንጅታዊ ስራዎች ዳግም መጠናከር እንደሚገባ ቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የባለድርሻ አካላትና ሴክተር መስርያ ቤቶች ሚና እና ቅንጅታዊ ስራዎች ዳግም መጠናከር እንደሚገባቸው ተገለጸ። ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 93ኛው መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 93ናው መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በካፒታል ገበያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን ያደገና የዳበረ የካፒታል ገበያ ለሃገር…

ትእምት (ኢፈርት) በጥቂቶች ተይዞ ቢቆይም የህዝብ ሃብት ስለሆነ ስራው እንዲቀጥል መንግስት መወሰኑን ዶ/ር አብርሃም በላይ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትእምት (ኢፈርት) ምንም እንኳ በጥቂቶች ተይዞ ቢቆይም የህዝብ ሃብት ስለሆነ ስራው እንዲቀጥል መንግስት መወሰኑን የትግራይ ብልፅግና ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብርሃም በላይ አስታወቁ። ዶክተር አብርሃም ዛሬ ለጋዜጠኞች…