ስፓርት የሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ውድድር በጃፓኗ ካሳማ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ተካሄደ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓኗ ካሳማ ከተማ ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ለሁለተኛ ጊዜ ተካሂዷል። ውድድሩን ያስጀመሩት በጃፓን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶ ካሳ ተ/ብርሃን እና የማራቶን ሯጭ እና አሰልጣኝ ኮማንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር መለስ ዓለም ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር አሌክሳንደር ጆርጅ ሮንዶስ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ከተማ በእሳት አደጋ በ22 የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደረሰ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 3 በተለምዶ ጉዶባህር ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በደረሰ የእሳት አደጋ በ22 የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደረሰ። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር አሰፋ ንጉሴ ÷ ቃጠሎው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ባለፉት 16 ቀናት በመኪና እና ቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ በርካታ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ባለፉት 16 ቀናት በመኪና እና ቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ በርካታ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ማህበረሰቡም ተጥሎ የሚያገኘውን የጦር መሳሪያ ጉዳት እንዳያደርስበት ከመነካካት በመቆጠብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ሳተላይት አመጠቀች Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኢቲ ስማርት አር ኤስ ኤስ ( ET-Smart-RSS )የተባለች ሳተላይት ማምጠቋን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በፌስ ቡክ ገጹ አስታውቋል። ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ETRSS-1 የተባለች የመጀመሪያዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር አይሮሪት ከኦማን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር አይሮሪት መሐመድ ከኦማን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማቲክ ዘርፍ ምክትል ጸሃፊ ኻሊፋ ቢን አሊ ቢን ኢሳ አልሃርቲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር አይሮሪት በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር ከጂ አይ ዜድ ኢትዮጵያ ጋር ድንበር ዘለል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ጂ አይ ዜድ ኢትዮጵያ ጋር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በብሉ ናይል ድንበር ዘለል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ። የሰላም ሚኒስቴር የፌዴራሊዝምና አርብቶ አደር ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት በሱዳን ተካሄደ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት በካርቱም ሱዳን ተካሂዷል። ሁለቱ ወገኖች በጋራ የድንበር አካባቢ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ መክረዋል። በተጨማሪም የጋራ ድንበራቸውን በተመለከተ ያሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተሞችን ምጣኔ ሃብት ለማሳደግና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ለኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰረት መጣል ያስፈልጋል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞችን ምጣኔ ሃብት ለማሳደግና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የአውራ አምባ ማኅበረሰብ አኗኗርን የሚገልፁ ቦታዎችን ጎበኙ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የደቡብ ጎንደር ዞን የሥራ ኃላፊዎች ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነውን የአውራ አምባ ማኅበረሰብ አኗኗርን የሚገልፁ ቦታዎችን ጎበኙ። የአውራ አምባ ማኅበረሰብ ከ1964 ዓ.ም ጀምሮ…