Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ዓለምፀሃይ ከኡጋንዳ የፀጥታ ሚኒስትር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለምፀሃይ መሰረት ከሃገሪቱ የፀጥታ ሚኒስትር ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ። አምባሳደር ዓለምፀሃይ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች፣ በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር…

በአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ ባቡር ፕሮጀክት ትግበራ ወቅት የተካሄዱ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ተጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ቡድን የአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክቱ በሚተገበርበት ወቅት የተካሄዱ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎችን ጎብኝቷል። በዚህም ቡድኑ "የአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ…

ከ389 ዓመት በኋላ በተከሰተው የጁፒተር እና ሳተርን ተፈጥሯዊ ጥምረት ትዕይንት ላይ ያተኮረ ፕሮግራም ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ከ389 ዓመት በኋላ በተከሰተው የጁፒተር እና ሳተርን ተፈጥሯዊ ጥምረትና የህዋ ላይ ትዕይንት የግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮግራም ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ዛሬ ታህሳስ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ላይ የሚከሰተውን የጁፒተር እና ሳተርን ተፈጥሯዊ…

በተቀናጀ የከተማ ውበት፣ የአረንጓዴ ልማት እና የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ ስራ የሚፈጠረው የስራ እድል በህብረተሰቡ ዘንድ ባህል ሆኖ መቀጠል አለበት- ወ/ሮ…

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተቀናጀ የከተማ ውበት፣ የአረንጓዴ ልማት እና የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ ስራ የሚፈጠረው የስራ እድል በህብረተሰቡ ዘንድ ባህል ሆኖ መቀጠል እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡…

ብሄራዊ ማህበረሰብ ተኮር ምክክር ዛሬ በመላው ሀገሪቱ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አመቻችነት ከዛሬ ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ ማህበረሰብ ተኮር የምክክር መድረኮች ተዘጋጅተው ሂደቱ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ይህ ብሄራዊ ማህበረሰብ ተኮር ምክክር ሂደት በአካባቢያዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…

ምርጫና የሴቶች የነቃ ተሳትፎ በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ምርጫና የሴቶች የነቃ ተሳትፎ በሚል የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ህጻናት ኮሚሽነር ወይዘሮ መሠረት ማሞ÷ ኢትዮጵያ የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ…

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የአዲግራት ከተማን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ እና የጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በአዲግራት ከተማ የህወሓት ጁንታ ያደረሰውን ጉዳት ጎብኝተዋል፡፡ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና በትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ…

አምባሳደር ብርቱካን ሀብት የማፍራት ስራን በተመለከተ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች ጋር ሀብት የማፍራት ስራን በተመለከተ በበይነ መረብ ተወያይተዋል። ውይይቱ ጂቡቲ፣ ናይሮቢ…

የኦሮሞ ታጋዮች ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ባለ 15 ወለል ህንፃ ሊያስገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ታጋዮች ፋውንዴሽን በ1 ቢሊየን ብር ባለ 15 ወለል ህንፃ ሊያስገነባ ነው፡፡ ፋውንዴሽኑ የኦሮሞ ታጋዮችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም በኢኮኖሚ ውስጥ…

አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ፡፡ ዳሽን ባንክ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሞኔታ ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር በመተባበር አሞሌ የተሰኘውን ዘመናዊ የክፍያ፣ ገንዘብ የማስተላለፍና ግብይት የማስፈፀም አገልግሎት…