Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ ሴት የትምህርት አመራሮች የጋራ ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በትምህርት ዘርፍ የሴቶች አመራርነት ሀገር አቀፍ ጥምረት ምስረታ በአዲስ አበበ ተካሄዷል። የጥምረቱ አላማ ሴቶችን ወደ አመራርነት ሊያመጧቸው የሚችሉ ብቃትና ክህሎት እንዲያዳብሩ፣…

ሁለት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ዲስትሪክት ሰራተኞች የሆኑ ሁለት ግለሰቦች ከተገልጋይ 3 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀብሉ በፖሊስ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ተቋሙ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ…

ሳዑዲ ዓረቢያ እና ባህሬን የኮቪድ 19 ክትባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ እና ባህሬን የኮቪድ 19 ክትባት መርሃ ግብሮችን ጀምረዋል። ሳዑዲ ዓረቢያ መጠነ ሰፊ የኮቪድ 19 የክትባት መርሃ ግብር ጀምራለች ፡፡ በባህረ ሰላጤዋ ሃገር ባለፈው ሳምንት  ጥቅም ላይ እንዲውል የተፈቀደውን የኮሮና ክትባት…

የፅንፈኛው ቡድን የመረጃ ምረዛን ለማክሸፍ እውነታን መሰረት ያደረገ የተቀናጀ ስራ መስራት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፅንፈኛው ቡድን የመረጃ ምረዛን ለማክሸፍ እውነታን መሰረት ያደረገ የተቀናጀ ስራ መስራት እንደሚገባ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ የወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ በምርምር ስራ ላይ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮዽያውያን ምሁራን ተናገሩ። የኦክስፎርድ…

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትን የዲጂታል አሰራር የማሻሻል ስራ  ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጀርመን የኢኮኖሚ ጉዳዮች  እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር የኢትዮጵያ ፖስታ አገልገሎት የዲጂታል አሰራርን  ለማዘመን በጋር ለመስራት ተስማምተዋል። በስምምነቱ መሰረት የጀርመን የኢኮኖሚ ጉዳዮች  እና ኢነርጂ ሚኒስቴር…

በትግራይ ክልል ከ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ከ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋትና አመራር ኮሚሽን ገለጸ። በትግራይ ክልል ከተካሄደው ህግ ማስከበር እና ህልውና ዘመቻ መጠናቀቅ ማግስት ዜጎችን በተለያዩ…

ስሁል ሽረ አጠቃላይ ሆስፒታል መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሶችን ከጤና ሚኒስቴር ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስሁል ሽረ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጤና ሚኒስቴር የተላከለትን የስኳርና ሌሎች ሕሙማንን ለማከም የሚያስችሉ መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሳቁሶችን ተረከበ። የህወሓት ጁንታ በአገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመውን…

አለም ዓቀፉ የፍልሰት ድርጅት ለሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመረጃ መስጫ ማዕከል ግብዓት የሚያገለግል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ለሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመረጃ መስጫ ማእከል ግብአት የሚያገለግል የገነዘብ መጠኑ ከአንድ ሚሊየን አንድ መቶ አርባ አምስት ሺህ ብር በላይ የሆኑ የተለያዩ ድጋፎችን አበረከተ፡፡…

በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚታዩ ተግዳሮቶችን መፍታት እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመስክ ምልከታ ባደረገበት ወቅት በፓርኩ ውጤታማነት ላይ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት መስራት እንደሚገባ አሳሰበ፡፡…

አጥፊ የሆኑ የጉግል ክሮም እና የማይክሮሶፍት ኤጀ ቅጥያዎች በሚሊየን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ለመረጃ ጥቃት እንዳጋለጣቸዉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አጥፊ የሆኑ የጉግል ክሮም እና ማይክሮሶፍት ኤጀ የመረጃ ማፈላለጊያ ቅጥያዎች  በሚሊየን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ለመረጃ ስርቆትና  ጥቃት ተጋላጭ እንዳደረጋቸዉ አቫስት ኩባንያ ገለጸ፡፡ የአቫስት ኩባንያ የሳይበር ደህንነት ተመራማሪዎች በበርካታ…