የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው ከመማር ማስተማሩ ጎን ለጎን ኮቪድን ለመከላከል በትኩረት መስራት እንደሚገባ አሳሰበ Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመስክ ምልከታ ባደረገበት ወቅት ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር ስራው ጎን ለጎን ኮቪድን ለመከላከል በትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና እነጃዋር መሀመድ በአቅራቢያችን ችሎት ጉዳያችን ይታይልን ብለው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆነ Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የህገመንግስትና የፀረ ሽብር ወንጀሎች ጉዳይ ችሎት የእነ ጃዋር መሀመድን ጉዳይ ዛሬ ተመልክቷል፡፡ ከዚህ በፊት አቶ ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሀምዛ አዳነ እና ሸምሰዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የግብርናውን ልማት በማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን በሀገራቱ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች ያሉበትን ደረጃ ገመገመ Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የሩሲያ መንግስታት የጋራ ኮሚሽን በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረሱ ስምምነቶች ያሉበትን ደረጃ ገምግሟል። የጋራ ኮሚሽኑ መሪዎች በኢኮኖሚ፣ በሳይንስ፣ ቴክኒክ እና የንግድ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 8 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያይተዋል። የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ዋና የኢኮኖሚ ምንጭ ቢሆንም በዘመናዊ ቴክኖሎጅ የታገዘ ባለመሆኑ ሀገሪቱ ያላትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ናይጄሪያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያዋስኗትን ድንበር ዳግም ከፍታለች Meseret Demissu Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጄሪያ ከቤኒን እና ከኒጀር ጋር የሚያዋስኗትን የድንበር ማቋረጫዎች እንደገና ከፍታለች። አሁን ላይ የተከፈቱት አራት የድንብር መቋረጫዎች ሲሆኑ በህገ-ወጥ መንገድ ይደረግ የነበረውን የግብርና ምርቶች እና የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለማስቆም በሚል…
ፋና 90 በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=AMUXhSS-uUc
ፋና 90 የሴቶች ተሳትፎ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በሚፈለገው ደረጃ አለማደጉ ተገለጸ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=jwntPsv1F1U
ፋና 90 የመርካቶ አዳራሽ ነጋዴዎች ቅሬታ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QjrcrUYLUB4
ፋና 90 የመኖር ተስፋን የቀጠለው ህፃን – በሰሜን እዝ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vUU8yIyPePo