Author
Meseret Demissu 3959 posts
የሰላም ሚኒስትሯ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለምክር ቤቱ የሰጡት ማብራሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=AFWRhIEf81M
ጤና ሚኒስቴር ከሁለት ተቋማት ጋር የአስቸኳይ ሕክምና መመሪያ በጋራ ለመተግበር ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጤና ሚኒስቴር፣ የፌደራል ፖሊስና የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ የአስቸኳይ ሕክምና መመሪያ ለመተግበር ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሰሃረላ አብዱላሂ፣ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፋንታ እና የመድን…
አየር መንገዱ ወደ መቐለ አቋርጦት የነበረውን በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ አቋርጦት የነበረውን በረራ በዛሬው እለት በይፋ ጀመረ።
አየር መንገዱ በትግራይ ክልል በህወሓት ጁንታ ላይ ይወሰድ በነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ በረራውን አቋርጦ ቆይቷል።…
ተጨማሪ 300 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 82 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 867 የላቦራቶሪ ምርመራ 300 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 82 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…
የሀረሪ ክልል እና የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊዎች በሀረሪ ክልል ከሚገኙ የትግራይ ክልል ተወላጆች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል እና ትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ሀላፊዎች በሀረሪ ክልል ከሚገኙ የትግራይ ክልል ተወላጆች ጋር ተወያዩ።
የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ በውይይት መድረኩ÷ ህወሓት የትግራይ ህዝብን አይወክልም…
‘ኢትዮሳት’ የአገሪቷ ብሮድካስተሮች በዓመት የሚያወጡትን 10 ሚሊየን ዶላር ወጪ በግማሽ መቀነስ ያስችላል-የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ኢትዮሳት' የአገሪቷ ብሮድካስተሮች በዓመት የሚያወጡትን 10 ሚሊየን ዶላር ወጪ በግማሽ መቀነስ የሚያስችል መሆኑን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን አስታወቀ።
ባለሥልጣኑ ብሮድካስተሮች በ'ኢትዮሳት' በኩል ሥርጭት…
በሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት አውቶቡስ ማቆሚያ ከፈነዳው ቦንብ በተጨማሪ በባለሙያ ሳይፈነዱ የከሸፉ ቦንቦች መኖራቸወን ፖሊስ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት አውቶቡስ ማቆሚያ ከፈነዳው ቦንብ በተጨማሪ በባለሙያ ሳይፈነዱ የከሸፉ ቦንቦች መኖራቸወን ፖሊስ ገለጸ።
በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ በሚገኝ በሸገር አውቶቡስ ማቆሚያ የፈነዳ ቦንብን ተከትሎ 11 የሸገር ብዙሃን…