Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም አቶ ደመቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ…

የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት በህግ ማስከበር ሂደቱ የተፈናቀሉና የተጎዱ ወገኖችን በማቋቋም ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በህግ ማስከበሩ ሂደት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጎንደር፣ ደባርቅ እና ዳባት በመገኘት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት የተጎዱትን መልሶ ማቋቋም ላይ እንደሚገኙ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…

የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበራዊ አገልግሎት የአመቻቾች ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት፣ ሀገራዊ መግባባትና አብሮነትን ለማጎልበት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ማሕበራዊ መስተጋብሯ የተሟላ ሰላሟ የተጠበቀና አንድነቷ የተጠናከረ ኢትዮጵያን በማለም የተቋሙን ተልዕኮዎች…

አሜሪካ በቱርክ ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኔቶ አባል በሆነችው ቱርክ ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች፡፡ ማዕቀቡ አንካራ ባለፈው አመት ከሩሲያ የገዛችውን ከምድር ወደ አየር ተወንጫፊ ሚሳኤልን ተከትሎ የተጣለ ነው ተብሏል፡፡ እንደ አሜሪካ አገላለጽ ቱርክ…

በህዳር ወር ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳር ወር 19 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ገቢው ከሃገር ውስጥ፣ ከወጪ ንግድ ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ከሎተሪ ሽያጭ 19 ቢሊየን 224 ሚሊየን 974 ሺህ 139 ብር በመሰብሰብ…

መቐለ ከተማና አካባቢው የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሳምንታት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጥ በኋላ መቐለ ከተማና አካባቢው ዛሬ አገልግሎት አግኝቷል። ከአላማጣ ከተማ አንስቶ እስከ መቐለ ድረስ ባሉ ከተሞች በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሽቦዎች (ኮንዳክተሮች) እና…