የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መከሩ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ መቀሌ በመገኘት ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መክረዋል። በወቅቱም ጠቅላይ ሚኒስትሩ መከላከያው ባቀደው እቅድ መሰረት ጦርነቱን አጠናቋል÷ ሰራዊቱ በህግ ማስከበሩ ሂደት…
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የ33ኛ ዙር መሠረታዊ የኮማንዶ ሰልጣኞችን አስመረቀ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የ33ኛ ዙር መሠረታዊ የኮማንዶ ሰልጣኞችን አስመርቋል ። ተመራቂዎቹ ሁለት ሻለቃ ሲሆኑ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ግዳጆችን በብቃት መወጣት የሚያስችል ክህሎች መጨበጣቸው ተገልጿል።…
ስፓርት ዛሬ በተካሄደው ቤት-ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን ሲያሸንፍ ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ አቻ ተለያይተዋል Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዛሬ በተካሄደው 1ኛ ሳምንት ቤት-ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ፣አዳማ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ተጫውተዋል። በዚህም ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና ከወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2 ለ 2 አቻ ወጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ብልፅግናና የትግራይ ብልፅግና ፖርቲ በጅግጅጋ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ብልፅግናና የትግራይ ብልፅግና ፖርቲ በጅግጅጋ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሐገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሒደዋል ። በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ የተደረገው የውይይት መድረክ በሶማሌ ብልፅግናና የትግራይ ብልፅግና ፖርቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ነው። ዩኒቨርሲቲው መደበኛ ተመራቂ የነበሩ እና የ3ኛ ዓመት የጤና ሳይንስ እንዲሁም የክረምት ተመራቂ የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ትናንት እና ዛሬ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡…
ስፓርት የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል እና ከሜልቦርን (1956) እስከ ሪዮ ዲጄኔሮ (2016) ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በአትሌቲክስ ተሳትፈው ሃገር ያኮሩ ጀግኖች የሚዘከሩበት መርሃ-ግብር በሸራተን አዲስ ሆቴል መካሄድ ጀምሯል ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ በየአካባቢው የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ የአረንጓዴ አሻር መርሃግብሩን ውጤታማ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ህብረተሰቡ በየአካባቢው የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከብ የአረንጓዴ አሻር መርሃግብሩን ውጤታማ ማድረግ ይገባል ሲሉ ገለጹ። የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመልሶ ማቋቋም ሰራ በጎንደር ከተማ አዘዞ ሎዛ ማሪያም ለ274 ሰዎች ጠቅላላ የጤና ምርመራ ተደረገ Meseret Demissu Dec 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመልሶ ማቋቋም ሰራ በጎንደር ከተማ አዘዞ ሎዛ ማሪያም ለሚገኙ 274 ሰዎች ጠቅላላ የጤና ምርመራ መደረጉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ምርመራውም የሰላም ሚኒስቴር በሚያስተባብረው የመልሶ የማቋቋም መከወኑ ተገልጿል።…
ፋና 90 የዕለት ደራሽ ድጋፍ ለትግራይ ክልል Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0llVzhMvA_0
ፋና 90 ኮቪድ-19 እና መዘናጋት በኢትዮጵያ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VdWaDHH2FlU