የሀገር ውስጥ ዜና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለ51 ሺህ ተማሪዎች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ተበረከተ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ፅህፈት ቤት ከተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ጋር በክፍለ ከተማው ለሚማሩ ለ51 ሺህ 100 ተማሪዎች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ አበርክተዋል። በክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከሃገር የሸሹና በሃገር ውስጥ የተደበቁ በወንጀል የተገኙ ሃብቶችን ለማስመለስ መዘጋጀቱን ገለፀ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ከሃገር የሸሹና በሃገር ውስጥ የተደበቁ በወንጀል የተገኙ ሃብቶችን ለማስመለስ መዘጋጀቱን ገለፀ። ተቋሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሳወቀው በዋናነት በወንጀል የተገኙ ሃብቶችን ለማስመለስ የሚያስችል የጥቆማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲዉ ለዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰራዉን ደህንነቱ የተጠበቀ የሰዉ ሃይል አስተዳደር ስርዓት አስመረቀ Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ለዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰራዉን ደህንነቱ የተጠበቀ የሰዉ ሃይል አስተዳደር ስርዓት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተገኙበት አስመርቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ፖሊስ ለሽብር ወንጀል ከ250 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰባቸውን በማስረጃ አረጋግጫለው ባላቸው አራት ተጠርጣሪዎች በ3 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ… Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መርማሪ ፖሊስ ለሽብር ወንጀል ማስፈጸሚያ ከ250 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን በማስረጃ አርጋግጫለው ባለው በተስፋሁነኝ ንጉስ ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎች በ3 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ በፍርድቤት ታዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ በሶስት ሺህ ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ተደረገላቸው Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በ2012 ዓመተ ምህረት በጅማ ዞንና ከተማ ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ተደረገላቸው። በዞኑና በከተማው ለ288 ሺህ 66 ሰዎች የኤችአይቪ ኤድስ ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን÷ምርመራ ከተደረገላቸው ውስጥ 654 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጉዋንዡ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ልኡካን ከጂያንግዢ ክልል አስተዳደር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጉዋንዡ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ልኡካን ከጂያንግዢ ክልል አስተዳደር ጋር ተወያዩ፡፡ በቻይና የኢፌዴሪ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የተመራው ልዑክ ከዋና አስተዳዳሪ ዪ ሊያንሆንግ ጋር ተወያይቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑዌላ ዴል ሬ ጋር በስልክ ተወያዩ Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑዌላ ዴል ሬ ጋር የስልክ ውይይት አካሂደዋል። ሚኒስትሯ በህወሓት ጁንታ ላይ ሲካሄድ የነበረው ህግ የማስከበር ተግባር መጠናቀቁን እና በሰብዓዊ ዕርዳታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች ከጽዳት ባለሙያዎችና ከጃንሜዳ አካባቢ ማህበረሰብ ጋር የፅዳት ስራ አከናወኑ Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከጽዳት ባለሙያዎችና ከጃንሜዳ አካባቢ ማህበረሰብ ጋር በመሆን አካባቢውን የማፅዳት ስራ አከናውነዋል። በጃንሜዳ ውስጥ ያሉ አትክልት ነጋዴዎች ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ ተዘጋጀላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታውን የማደንና በትግራይ ክልል ስለሚካሄደው መልሶ ማቋቋም ለፈረንሣይ ሴኔት ገለጻ ተደረገ Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታን የማደንና በትግራይ ክልል ስለሚካሄደው የመልሶ ማቋቋም ስራለፈረንሣይ ሴኔት ገለጻ ተደረገ። ለሚደረገው እንቅስቃሴ መንግሥትን መደገፍ እንደሚገባ ለማስረዳት መቻሉን በፈረንሳይ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦታዋ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ኢትዮ-ካናዳውያን ኔትዎርክ ፎር አድቮኬሲ ኤንድ ሰፖርት ፣ በካናዳ ያሉ የህክምና ባለሙያዎች ማህበር እና የጤና ሚኒስቴር በድጋፍ… Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካናዳ ኦታዋ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ኢትዮ-ካናዳውያን ኔትዎርክ ፎር አድቮኬሲ ኤንድ ሰፖርት ፣ በካናዳ ያሉ የህክምና ባለሙያዎች ማህበር እና የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ተወካዮች በድጋፍ ማሰባሰብና አቅርቦት ላይ ውይይት አካሄዱ። በውይይቱ…