የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 526 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 731 ሰዎች አገግመዋል Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 741 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 526 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 115 ሺህ 360 መድረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ላደረጉ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሐግብር ተካሄደ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊቱ በገንዘብ እና በአይነት ድጋፍ ላደረጉ የከተማዋ ነዋሪዎች እና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የእውቅና እና የምስጋና መርሐግብር ተካሂዷል። በማጠቃለያ እውቅና እና የምስጋና መርሐግብሩ ላይ የኢፌዲሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ዳር መብራቶችን የማዘመን ስራ እያከናወነ ይገኛል Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ መንገዶች ላይ ያሉትን የመንገድ ዳር መብራቶች በኤል.ኢ.ዲ የመብራት አምፖሎች በመቀየር የማዘመን ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ ባለስልጣን መስሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ኮቫክስ ለተሰኘው ዓለም አቀፍ የክትባት ድጋፍ ሰጪ ተቋም የኮቪድ-19 ክትባት ለማግኘት ጥያቄ አቀረበች Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ ኮቫክስ ለተሰኘው ዓለም አቀፍ የክትባት ድጋፍ ሰጪ ተቋም የኮቪድ-19 ክትባት ለማግኘት ጥያቄ ማቅረቧን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ወደ ምርመራ የገባው ባህላዊ መድሃኒት የመጀመሪያ ደረጃ የላብራቶሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት ጁንታ በሰራዊት አባላት፣ ሴቶችና ህፃናት ላይ መኪና በመንዳት ጭካኔውን አሳይቷል- የሰራዊቱ አባላት Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የህወሃት ጁንታ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ ሴቶችና ህፃናት ላይ በህይወት እያሉ የሲኖትራክ መኪና በመንዳት የጭካኔውን ጥግ ማሳየቱን የሰራዊቱ አባላት ተናገሩ። የ7ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ አሸማጋይ በመምሰል ሰራዊቱን እጅ እንዲሰጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ከአለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ልኡክ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የንግድናኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከአለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አስተባባሪ በሆኑት በቼክ ኦማር ሲላ ከተመራ ልኡክ ጋር ተወያዩ። የገንዘብ ድጋፍ ብቻውን የአንድን ሀገር የኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኬንያ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኬንያ ያካሄዱትን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ተመለሱ። በኬንያ የተካሄደው የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝትም ለቀጣናዊ ትስስር በሚጠቅሙ የጋራ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የለውጥ ስራዎች ግብርናውን ለማዘመን ጠቃሚ መሆናቸውን ቋሚ ኮሚቴው ገለጸ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግብርና ሚኒስቴር እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን አስመልክቶ የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ በምልከታውም ግብርናውን ለማዘመን ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ቡድን የፈፀመው ተግባር አሰቃቂ፣ ጭካኔ የተሞላበትና በዓለም አቀፍ ወንጀል የሚያስጠይቅ ነው- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ቦርዱ በባህርዳር ፣ጎንደር ፣ዳንሻ ፣ሁመራና ማይካድራ በመገኘት በጽንፈኛው የህወሓት ቡድን የተፈጸመውን ጥቃትና ያደረሰውን ውድመት እንዲሁም አሁን ያለበትን አጠቃላይ ሁኔታ ተመልክቶ የደረሰበትን ሪፖርት ይፋ አድርጓል። በዚህ ጥቃት ከ700…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ለወንጀሉ መፈጸም የሚያመላክቱ ሰፊ የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎቹ በመኖራቸው 12 ተጨማሪ ቀናት ፈቀደ Meseret Demissu Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) እነ ሜጀር ጀነራል ገብረመድህን ፍቃዴ (ወዲነጮ) ጨምሮ ሰባት የመከላከያ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ላይ መርማሪ ፖሊስ ባከናወነው በርካታ ማስረጃ ለወንጀሉ መፈጸም የሚያመላክቱ ማስረጃዎች በመኖራቸው 12 ተጨማሪ ቀናትን ፈቀደ፡፡ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ…