የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጭሮ ወረዳ በተፈጠረ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Dec 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጭሮ ወረዳ በተፈጠረ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው የተከሰተው በወረዳው ያብዶ ቦባሳ ቀበሌ በተለምዶ ኮሎሎ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ነው። የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ ጽ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ26 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሊገነባ ነው Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታና ዲዛይን ኤጀንሲ በ2013 በጀት አመት ከ26 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት መዘጋጀቱን አስታወቀ። ኤጀንሲው በበጀት ዓመቱ በዕቅድ የያዛቸውን ተግባራት አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህግ ማስከበር ሂደቱ ጉዳት ያጋጠማቸው ወገኖች ያሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአላማጣ፣ መኾኒ፣ ጨረጨር፣ ዳንሻ፣ ማይካድራ እና ሌሎች በህግ ማስከበር ሂደቱ ጉዳት ያጋጠማቸው ወገኖች ያሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ግብር ከፋዮች ያቀረቡትን 209 ሃሰተኛ ደረሰኝ መርምሮ ውድቅ በማድረግ ከ134 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ተቻለ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብር ከፋዮች ያቀረቡትን 209 ሃሰተኛ ደረሰኞች በባለሙያዎች መርምሮ ውድቅ በማድረግ ከ134 ሚሊየን ብር በላይ የተጭበረበረ የመንግስት ገቢ እንዲከፈል ማድረግ መቻሉን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የግብር እቅድና ጥናት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ10ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል። የትምህርት መርሀግብሩን ለማስቀጠል የሀገር ሰላም ወሳኝ መሆኑን የገለፁት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሚሊየን ማቲዮስ÷ መስሪያ…
ቢዝነስ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ከ33 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ። በገቢ እና ወጪ ኮንትሮባንድ የተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ከህዳር 18 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሊዳአር በልሆ የመካከለኛ መስመር የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሊዳአር በልሆ ወረዳ የመካከለኛ መስመር የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ተጠናቆ ተመረቀ፡፡ ኢትዮጵያ በጅቡቲ ድንበር ከምትጠቀምባቸው ወደቦች አንዱ የሆነው የታጁራ ወደብ ምስረታ ጋር ተያይዞ የተዘረጋው 27…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን አደረጃጀት አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን አደረጃጀት አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል። ከሃይማኖት አባቶች፣ ከኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር፣ መረዳጃ ማኅበራት፣ የህዳሴ ምክር ቤት፣ የቢዝነስ ኮሚዩኒቲ እና የሆቴሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት 23 የጸረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ ወሰደ Meseret Demissu Dec 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን 23 የጸረ ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ኮሎኔል አያሌው በየነ÷ በዞኑ ዳንጉር ወረዳ ልዩ ስሙ ቁጥር 3 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሻሻል እንደቻሉ በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶአደሮች ገለጹ Meseret Demissu Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሻሻል እንደቻሉ በአማራ ክልል የሚገኙ አርሶአደሮች ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን በአዊና በሌሎች በአሲዳማ አፈር ጉዳት በደረሰባቸው ቦታዎች ኖራን በመጠቀም የተሻለ ምርታማነት እያስመዘገቡ…