Author
Meseret Demissu 3959 posts
የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በብሄር ብሄረሰቦች አውደ ርዕይ
https://www.youtube.com/watch?v=6PAecweAsxk
በኮቪድ ወረርሽኝ ለተፈጠረው ቀውስ ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፋዊ አንድነት ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ህዳር 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት ያለመ የሁለት ቀናት የቪዲዮ ኮንፈረንስ ስብሰባ አካሂዷል ፡፡
በውይይቱ በርካታ የዓለም መሪዎች ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
የህወሃት ተግባርና ግፍ በትግራይ ተወላጅ የዲያስፖራ አባላት
https://www.youtube.com/watch?v=s_2ndW6CYIc
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሀይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚገኙ ተማሪዎች በጥሩ ደህንነት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሀይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚገኙ ተማሪዎች በጥሩ ደህንነት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡
ተማሪዎቹ በአሁኑ ሰዓት የትምህርት አገልግሎት ቢቋረጥም በሰላማዊ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
በሀይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…
649 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 185 የላቦራቶሪ ምርመራ 649 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 112 ሺህ 740 መድረሱንም…
አፍሪካ ደረጃ ነጻ የንግድ ቀጠና መቋቋሙ ለአህጉራዊ የልማት አጀንዳ ስኬት መሪ ተግባር ነው -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ደረጃ ነጻ የንግድ ቀጠና መቋቋሙ ለአህጉራዊ የልማት አጀንዳ ስኬት መሪ ተግባር መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
የአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና መቋቋምን አስመልክቶ በመሪዎች ደረጃ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት…