Author
Meseret Demissu 3959 posts
የህወሃት ጽንፈኛ ቡድን የግፍ ተግባር ከጥቃት ሰለባዎች አንደበት
https://www.youtube.com/watch?v=DYZC8TVLiWs
የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደማቸውን ለገሱ።
የደም ልገሳውን ያደረጉት የህወሃት ጁንታ በሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ላይ የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ…
በመተከል ዞን በ23 የጸረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የጁንታውን የሕወሓት የጥፋት ተልዕኮ ይዘው በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ሲያደርሱ በነበሩ 23 የጸረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የዞኑ ኮማንድ ፖስት አስታውቋል፡፡
የመከላከያ…
ከተማ አስተዳደሩ “ለሀገር ልጅ የማር እጅ” በሚል በወቅታዊ ችግሮች ለተጎዱ ወገኞች የድጋፍ ማሰባሰብያ መርሃግብር የፕላቲኒየም ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር "ለሀገር ልጅ የማር እጅ" በሚል በወቅታዊ ችግሮች ለተጎዱ ወገኞች የድጋፍ ማሰባሰብያ መርሃግብር የፕላቲኒየም ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለድጋፍ መርሐግብር አዘጋጅ…
ፅንፈኛው ቡድን ደምስሼዋለሁ ብሎ የሀሰት ዜና ያሰራጨበት 21ኛ ክፍለጦር አሁንም በጀግንነት እና በከፍተኛ ድል እንደቀጠለ ነው
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፅንፈኛው ቡድን ደምስሼዋለሁ ብሎ የሀሰት ዜና ያሰራጨበት 21ኛ ክፍለጦር አሁንም በጀግንነት በከፍተኛ ድል እየገሰገሰ መሆኑን የክፍል ጦሩየኦፕሬሽን ምክትል አዛዥ ኮሎኔል መንግስቱ ደሴ ተናግረዋል።
በራያ ግምባር ህግን የማስከበር ተልዕኮ የተሰጠው…
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ሞሳድ በሰላምና ደህንነት መስኮች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ሞሳድ በሰላምና ደህንነት መስኮች እንዲሁም ሽብርተኝነትን በጋራ ለመከላከል ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል።
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት…
ባለፉት 24 ሰዓታት 560 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 427 ሰዎች ደግሞ ከቫይረስ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 789 የላቦራቶሪ ምርመራ 560 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 107 ሺህ 669…
ህግ በማስከበር ላይ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊትናለአማራ ልዩ ሀይል የህክምና አገልግሎት ሲሠጡ የቆዩ የህክምና ባለሙያዎች አቀባበል ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ)በትግራይ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የህግ ማስከበር እርምጃ ወደ ግንባር ዘምተው የነበሩ የህክምና ባለሙያዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
አቀባበል የተደረገላቸው በመጀመሪያው ዙር ወደስፍራው ያቀኑ የጤና ባለሙያዎችን ሲሆኑ÷የጤና ባለሙያዎቹ በሶስት…