Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ በፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አገጣጠም ሁኔታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አገጣጠም ሁኔታ ላይ ከሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት እና ከፍጥነት መገደቢያ ገጣሚ ድርጅቶች ጋር ውይይት አደረገ፡፡…

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት። ብሄራዊ ቡድኑ ትናንት የኒጀር አቻውን 3 ለ 0 ማሸነፋን ተከትሎ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ሽልማቱን ማበርከታቸው ተገልጿል።…

በምዕራብ ወለጋ 142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ 142 የኦነግ ሸኔ ታጣዊዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል በወሰደው እርምጃ 48 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፥…

የዓለም ፀረ-ተህዋሲያን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ፀረ-ተህዋሲያን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት “ፀረ-ተህዋሲያንን-በጥንቃቄ ይጠቀሙ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷በፀረ-ተህዋሲያን እና በሌሎች ፀረ ጀርም…

አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ በግብፅ የዓረብ ሪፐብሊክ የእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ በግብፅ የዓረብ ሪፐብሊክ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ጂኦፍሬይ አዳምስ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ሁለቱ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አመራሮችና ሰራተኞች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አመራሮችና ሰራተኞች በህግ የማስከበር ዘመቻ ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለገሱ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ተገኝተው ደም ለግሰዋል። ባንኩ በመላው…

ቋሚ ኮሚቴው በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኮቪድ 19 ማዕከላትን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የኮቪድ 19 ማዕከላትን ጎብኝቷል። ቋሚ ኮሚቴው በቅዱስ ጴጥሮስ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታልና በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 4 እና 2 በመገኘት የኮሮና…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከአዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ አፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከአዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆባይደን ጋር የአፍሪካ እና የአሜሪካን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል ፡፡ ከዚህ ባለፈም የኮቪድ…

የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራው ተጠናክሮና መቀጠል ይገባዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሚመራው የሰብዓዊ ድጋፍ ቡድን በጥፋት ቡድኑ ላይ እየተደረገ ካለው የህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ጎን ለጎን የተፈናቀሉና ከሃገር ውጭ የተሰደዱ ወገኖችን ወደ ቤታቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራውን አጠናክሮና…

አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከአረብ ሊግ ዋና ጸሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከዓረብ ሊግ ዋና ጸሀፊ አህመድ አባኡል ጊሂት ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ማርቆስ በኢትዮጵያ መንግስት የጀመረውን ህግና ህገ መንግስት የማስከበር ስራ…