Fana: At a Speed of Life!

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብር በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተከብሯል። በፕሮግራሙ ላይ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ፣ አባ ገዳ እና ኡጋዞች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች በተጨማሪም የመንግስት ሰራተኞችና ባለጉዳዮች ለመከላከያ…

“ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” መርሃ ግብር  በደቡብ ክልል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" መርሃ ግብር በደቡብ ክልል ተካሄደ፡፡ ፕሮግራሙ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው የተካሄደው። በፕሮግራሙ ላይ የደቡብ ክልል ፖሊስ፣…

እስራኤል በምስራቅ ኢየሩሳሌም ለማካሄድ ያሰበችው የሰፈራ ፕሮግራም ተቃውሞ ገጠመው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት እና የአውሮፓ ህብረት እስራኤል በምስራቃዊ ኢየሩሳሌም ዳርቻ ላይ ለማካሄድ ያሰበችውን የሰፈራ ፕሮግራም አወገዙ፡፡ እስራኤል በምስራቃዊ ኢየሩሳሌም ለአይሁድ ሰፋሪዎች 1 ሺህ 250 ቤቶችን ለመገንባት እቅድ እንዳላት መግለጿ…

መንግስት ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚሰደዱ ዜጎችን ለመቀበል ዝግጁ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚሰደዱ ወገኖችን ለመቀበል እና ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ  ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷የተሰደዱ ንፁሀን ዜጎችን…

የሰላም ሚኒስቴር ከሴት አመራሮች፣ የሰላም እናቶችና አደ ስንቄዎች ጋር ምክክር እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከፌዴራል፣ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ ከተወጣጡ የሴት አመራሮች፣ የሰላም እናቶችና አደ ስንቄዎች ጋር በአዳማ ከተማ ምክክር እያደረገ ነው። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሰላም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ጀነራል ወይዘሮ አስማ ረዲ÷ መድረኩ…

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢቪድ ኮንስትራክሽን ለመከላከያ ሰራዊት 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

 አዲስ አበባ ፣ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢቪድ ኮንስትራክሽን ለሃገር መከላከያ ሰራዊት 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ። የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በትግራይ የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ…

ሀገር የካደውን የህወሓት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 7 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር የካደውን የህወሓት የጥፋት ቡድን የሚያወግዝ ሰልፍ በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ፡፡ በዚህም በጋምቤላ፣ በቡሌ ሆራ፣ በሆሳዕና ከተሞች የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመውን ጥቃት የሚያወግዙ ሰልፎች…

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በኡጋንዳ ከሕወሐት ጋር በሽምግልና ውይይቶች ላይ ይሳተፋሉ በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በኡጋንዳ ከሕወሓት ጋር በሽምግልና ውይይቶች ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በተለያዩ የዜና አውታሮች የቀረበው መረጃ የተሳሳተ እና በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ግብረ ኃይል ያልተረጋገጠ መሆኑን ጠቅሷል፡፡ የፌደራል መንግሥት…