Fana: At a Speed of Life!

ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያዊያንን መመለስና ማቋቋም ላይ የሚሰራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕግ ማስከበር ሂደቱ ወደ ሱዳን የተሰደዱ ኢትዮጵያዊያንን ወደቀዬአቸው መመለስና ማቋቋም ላይ የሚሰራ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገባ። የህወሓት የጥፋት ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር…

መንግስት በህወሓት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ለወዳጅ ሀገራት እያስረዱ መሆኑን በሩስያ እና በቱርክ የሚገኙ የኢትዮዽያ አምባሳደሮች…

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ላይ ህግ ለማስከበር እየወሰደ ስላለው እርምጃ ለወዳጅ ሀገራት እያስረዱ መሆኑን በሩስያ እና በቱርክ የሚገኙ የኢትዮዽያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሮች ተናገሩ። በሩስያ የኢትዮዽያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…

ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ከኦሮሚያ ክልል የ196 ሰንጋዎች እና 230 በግና ፍየሎች ድጋፍ ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ የሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት ከኦሮሚያ ክልል 196 ሰንጋዎችና 230 በግና ፍየሎች ድጋፍ በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ተረከበ። የአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት ላይ…

የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል የጤና ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በዛሬው እለት ደም ለግሰዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች የሚኒስቴሩ አመራሮችና ሰራተኞች በብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት…

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሚድያ አካላት ማብራሪያ ሰጥተዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ…

በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለተለያዩ አካላት በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኬንያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ መቀመጫቸውን ናይሮቢ ላደረጉ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጠ፡፡ በኬንያ የኢፌዴሪ አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ለኩዌት፣ ናይጄሪያና…

የሀገር ግንባታ እውን እንዲሆን ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ የወጣቶችን ተሳትፎና ሚና በአግባቡ መጠቀም ይገባል- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስርዓት እንዲጎለብት እንዲሁም የሀገር ግንባታው እውን እንዲሆን የወጣቶች ተሳትፎና ሚናን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ።…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች 11ነጥብ 19 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል ። ከገንዘብ ድጋፉ ባለፈም የከተማዋ አስተዳደርና ነዋሪዎቹ 41 ሰንጋ በሬዎችን ለሰራዊቱ አበርክተዋል።…

በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር ማሳን በመስኖ ለመሸፈን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 10 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል በ2013 ዓ.ም በመስኖ ልማት ከ247 ሺህ በላይ ሄክታር ለማልማት እየሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከጥቅምት አጋማሽ ጀምሮ እስከ ህዳር የመጀመሪያው ሳምንት ድረስ በተለይ በምሥራቅ አማራ…

የፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ ወርቅ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስ የደንብ ልብስ በመልበስ ወርቅ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች ከእነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የግል ተበዳይ አቶ አቤል አሰፋ ህዳር 4 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ገደማ ፖሊሶች…