Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 564 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 104 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 343 የላቦራቶሪ ምርመራ 564 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ 321 ደርሷል።…

ስደተኞችን እንደ መሳሪያ መጠቀምና ለግጭት ተግባር ማዋል በዓለም አቀፍ ሕግ ያስጠይቃል – የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስደተኞችን እንደ መሳሪያ መጠቀምና ለግጭት ተግባር ማዋል በዓለም አቀፍ ሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራዊያን ስደተኞች ጉዳይ እንዳሳሰበው አመልክቷል።…