በመዲናዋ የሚገኙ ሆቴሎች፣ የተለያዩ ድርጅቶች እና ኢንዱስትሪዎች ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በትብብር እንዲሰሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች፣ የተለያዩ ድርጅቶች እና ኢንዱስትሪዎች ሰላምን ሊያውኩ ከሚችሉ ማናቸው ዓይነት ተግባራት ነጻ እንዲሆኑ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በትብብር እንዲሰሩ ተጠይቋል፡፡
ዛሬ በከተማዋ ከሚገኙ ሆቴሎች፣ የተለያዩ ድርጅቶች…