Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ሸዋ ዞን ለጥፋት ተልዕኮ የተዘጋጀ የተለያየ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምዕራብ ሸዋ ዞን አስር ወረዳዎች ለጥፋት ተልዕኮ የተዘጋጀ የተለያየ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያና የደንብ ልብስ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 35 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውም…

ህዝቡ፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግስት በጋራ ቆመን ጠላቶቻችን የምናሸንፍበት ጊዜ ላይ ነን – የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ፣ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግስት በጋራ ቆመን ጠላቶቻችን የምናሸንፍበት ጊዜ ላይ ነን አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር:: የአማራ ምሁራን መማክርት ጠቅላላ ጉባኤውን ዛሬ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡…

የሃገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው

አዲስ አበባ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግላጫ እንደገለጸው÷ የጁንታው የሕወሓት ወንበዴ…