Fana: At a Speed of Life!

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች እንዲታገዱ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች እንዲታገዱ መወሰኑን የኢፌዴሪ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ፌዴራል ፖሊስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ አንዳንድ የግል የጥበቃ ኤጀንሲዎች የተቋቋሙበትን የመንግሥት እና የግል ተቋማትን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይቱም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ…

የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ ላይ የሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ ላይ የሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አሳሰበ ። ድርጅቱ አያይዞም ሱዳን በሚገኘው የኮሚሽኑ ህጋዊ የቲዊተር ገጽ እንደተለጠፈ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 521 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 771 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 478 የላቦራቶሪ ምርመራ 521 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 101 ሺህ 248 ደርሷል። በሌላ በኩል…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ ተግባራዊ የሚሆን ደንብ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ ተግባራዊ የሚሆን ደንብ አጽድቋል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን…

የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ በመጥለፍ የተጠረጠሩ 7 የጄኔራል መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሜጀር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱን ጨምሮ ሃገርን በመክዳት ወንጀልና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ለመናድ በማሰብ ወንጀል የተጠረጠሩ የመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የመከላከያ…

የሐረማያ እና የአርሲ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሐረማያ እና የአርሲ ዩኒቨርሲቲ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ገልፀዋል። የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ…