የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራ የምርምር ተቋሞችንና ቤተ ሙከራዎችን መገንባት ትልቁ ትኩረታችን ነው-ኢ/ር ታከለ ኡማ Meseret Demissu Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዲሪ ማእድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጠንካራ የምርምር ተቋሞችንና ቤተ ሙከራዎችን መገንባት ትልቁ ትኩረታችን ሲሉ ገለጹ። ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ÷ከየትኛውም ሀገር እድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትህነግ ቡድን በሰሜን ዕዝ ሠራዊት ላይ የፈፀመው ክህደት እና ጥቃት መላው ዕዛችንን አስቆጥቷል-ምእራብ ዕዝ Meseret Demissu Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእናት ጡት ነካሹ የትህነግ ቡድን በሰሜን ዕዝ ሠራዊት ላይ የፈፀመው ክህደት እና ጥቃት መላው ዕዛችንን አስቆጥቷል ሲል የምዕራብ ዕዝ ገልጿል። የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ተወካይ ኮሎኔል ቢረሳው ሽፈራው÷ የእናት ጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን ዳርፉር የተሰማራው 24ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ ለተተኪው 25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አስረከበ Meseret Demissu Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን ዳርፉር የተሰማራው 24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ግዳጁን አጠናቆ ለተተኪው 25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አስረከበ ። በወቅቱም የአስረካቢው ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል አድማሱ ተክሌ ÷ ምንም እንኳን የግዳጁ ባህሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ Meseret Demissu Nov 12, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁንታውን የህወሓት ቡድን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ተካሄደ፡፡ በዚህም በጅማ፣ በአጋሮ፣በደሌ፣ በምስራቅ ሀረርጌ፣ በጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ፣በጂማ ዞን ጌራ ወረዳ እና በአርሲ ዞኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሥራቸውን ጀመሩ Meseret Demissu Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስራቸውን በይፋ ጀመሩ፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመስሪያ ቤቱ በመገኘት ትውውቅ አድርገዋል፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና 273 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ተመለሱ Meseret Demissu Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስር ቤት የነበሩ 273 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ከሳኡዲ አረቢያ ጄዳ ከተማ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጄዳ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ከዛሬ ተመላሾች ውስጥ 134 ታዳጊ ልጆች፣ 137 ሴቶች እና 2 ህጻናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነ ሙያ ያለሰጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ Meseret Demissu Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሥር የሚገኘው ብሔራዊ የመረጃ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነሙያ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የአቅም ግንባታና አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲዋና ነዋሪዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸውን የሚገልጹባቸው መርሃግብሮችን ለማስተባበር ዝግጅት ተጠናቋል Meseret Demissu Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማዋ ነዋሪዎች በተለያዩ መንገዶች ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መሆናቸውን የሚገልጹበትን የተለያዩ መርሃግብሮች ለማስተባበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አንቺነሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ ከመንግስት ጎን በመሆን እንደሚሰሩ ፖለቲከኞች ተናገሩ Meseret Demissu Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድቡን ለማጠናቀቅ ከምንግዜውም በላይ ከመንግስት ጎን በመቆም እንደሚሰሩ የተለያዩ ፖለቲከኞች ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ሌንጮ ለታ፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝብ ግንኙነት ሃላፊው አቶ ጣሂር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሠራዊት እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ለማስተናገድ የፌዴራል ተቋማትን ያሳተፈ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቋመ Meseret Demissu Nov 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ለማስተናገድ የተለያዩ የፌደራል ተቋማትን ያሳተፈ ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሠላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሀገሪቱን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ በተዘጋጀ መድረክ…