Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ህዝብ የሐገር መከላከያና የአማራ ልዩ ኃይል እና የሚሊሻ አባላት የሚውል 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የዕለት…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ህዝብ የትህነግ ጁንታን ህግና ስርዓት ለማስከበር ለተሰለፉት የሐገር መከላከያና የአማራ ልዩ ኃይል እና የሚሊሻ አባላት የሚውል 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የዕለት ምግብ ድጋፍ አደረገ። መከላከያ…

በባህርዳር ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህርዳር ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በወይይቱ ተሳታፊ በዚሁ ወቅት በሰጡት አስተያየት፥ ህወሓት በህዝብ ስም ሲነግድ የቆየ ዘራፊ ቡድን ነው፤…

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር  ዶክተር ሂሩት ካሰው በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ የሚገኘውን ብሔራዊ ስታዲየም ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር  ዶክተር ሂሩት ካሰውን  ጨምሮ ከፍተኛ የስፖርት አመራሮች በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ የሚገኘውን ብሔራዊ ስታዲየም ጎብኝተዋል ፡፡ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ አካባቢ በቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን…

የህወሓት ቡድን በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ጥቃት በመፈጸም ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መስመር ጥሷል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጽንፈኛው ህወሓት ቡድን በሃገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈጸም ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መስመር ጥሷል ሲሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። የሃገር ሉዓላዊ መገለጫ…

የአዲስ አበባ ወጣቶች የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገርን የማፍረስ አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት ሰለባ ሳይሆኑ የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ አስተባባሪነት ከተለያዩ ከፍለ…

የተማሪዎች የፈጠራ ስራ ውድድር እየተካሄደ ነው

 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከስቲም ፓወር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የተማሪዎች የፈጠራ ስራ ውድድር እየተካሄደ ነው። "የዓለም የሳይንስ ቀን ለሰላም እና ለእድገት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው በዚህ ውድድር በአጠቃላይ የትምህርት ዘርፉ ውስጥ…