በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት ሲያደርሱ ከነበሩት ውስጥ 16 ሽፍቶች ተደመሰሱ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት ሲያደርሱ ከነበሩት ውስጥ 16 ሽፍቶች ተደምስሰዋል፡፡
ሽፍቶቹ የተደመሰሱት በአካባቢው ዘላቂ ሠላምን ለማምጣት እየሠሩ የሚገኙት የሀገር መከላከያ፣ የፌዴራል ፖለስ እና…