Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና እስራኤል በመረጃና ደህንነት  ዘርፍ  ተባብረው  ለመስራት  ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና  እስራኤል  በመረጃና ደህንነት  ዘርፍ  ተባብረው  ለመሥራት  ስምምነት ላይ መድረሳቸውን  የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት  አስታውቋል ። የእስራኤል ደህንነት ምክትል ሚኒስትር  ጋዲ ይቫርካን  ከብሄራዊ  መረጃና ደህንነት…

በጅማ ከተማ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች የተገኘባቸው 26 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጅማ ከተማ ዛሬና ትናንት በተደረገ ፍተሻ የተለያዩ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች የተገኘባቸው 26 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ዲቪዚዮን የሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ዋና…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 510 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 958 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 839 የላብራቶሪ ምርመራ 510 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 98 ሺህ 391 መድረሱንም…

ህወሓት የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ድርጊት የከሃዲነት እርምጃ ነው – የፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህወሓት የህዝብ ልጅ በሆነው የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ድርጊት የከሃዲነት እርምጃና አሳፋሪ ተግባር ነው ሲል የፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ገለጸ። በህወሓት የተፈጸመውን ድርጊትም በጽኑ አውግዞታል። ህውሓት በሰሜን እዝ…

የኦሊምፒክ ተሳታፊ  አትሌቶች ከህዳር 1 እስከ 13 ሊዘከሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሊምፒክ ተሳታፊ ጀግና አትሌቶች ከህዳር 1 እስከ 13  ቀን 2013 ዓ. ም. ድረስ በየተሳተፉባቸው ኦሊምፒኮች ቅደም ተከተል መሠረት ቀን ተሰይሞላቸው እንደሚዘከሩ ተገለጸ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሻምበል አትሌት አበበ ቢቂላን 60ኛ…

ምክር ቤቱ በትግራይ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር በትግራይ ክልል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት በጠቅላይ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያ ሰላም ለቀጠናው ወሳኝ መሆኑን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያ መረጋጋት ለቀጠናው ወሳኝ መሆኑን ገለፁ፡፡ ዋና ፀሀፊው ድርጅታቸው በኢትዮጵያ የተጀመረው ሪፎርም ከዳር እንዲደርስና የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠቃሚ እንዲሆን ከሁሉም ባለ ድርሻ አካላት…

የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ሚሊሻ አባላት ስኬታማ ድል አስመዝግበዋል-አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ሚሊሻ አባላት ስኬታማ ድል ማስመዝገባቸውን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ ተናግረዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ በማህበራዊ ገፃቸው ላይ እንደገለጹት ÷እጅግ ስኬታማ ውሎ ነበረን…

በመከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለ ቡድን የፈፀመው ጥቃት ከባዕድ ወረራ የከፋ የከሃዲነት እርምጃ ነው-ም/ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመከላከያ ሰራዊት ላይ ህወሃት ውስጥ ያለው ቡድን የፈፀመው ጥቃት ከባዕድ ወረራ የከፋ የከሃዲነት እርምጃ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ…