Fana: At a Speed of Life!

የእሳትአደጋው ከባድ ጉዳት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ስር ውሏል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ አበባ አዋሬ ገበያ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ ከባድ ጉዳት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ በአዲስ አበባ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ አስመልክተው ምክትል…

 ከሀረሪ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

"የሀረሪ ክልል ህዝብና መንግስት የዜጎችን ደህንነትና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ለማሳካት በግንባር ቀደምትነት እንሰለፋለን" መከላከያ ሠራዊታችን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ሉዓላዊነት ለማስከበር፣ ሰላምና ደህንነታቸውን ለመጠበቅ የገነቡት ጠንካራ  ብሔራዊና ሀገራዊ…

በሠላም ወደ አማራ ክልል ለሚገቡ የትግራይ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ አባላት ዋስትና እንደሚሠጥ ክልሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠላም ወደ አማራ ክልል ለሚገቡ የትግራይ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ አባላት ዋስትና እንደሚሠጥ የአማራ ክልል አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት በሠላም ወደ አማራ ክልል ለሚገቡ…

ህብረተሰቡ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ በትኩረት መስራት ይገባዋል- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ በትኩረት መስራት ይገባዋል ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ÷ ህወሀት…

በኢትዮጵያ የፈጠራ ውጤቶችን ሥራ ላይ ለማዋል ቪዛ እና ስቴምፓወር በጋራ መስራት የሚያስችል አጋርነት ፈጠሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የፈጠራ ውጤቶችን ሥራ ላይ ለማዋል ቪዛ እና ስቴምፓወር የተባሉ ድርጅቶች በጋራ ለመስራት የሚያስችል አጋርነት ፈጠሩ። ሁለቱ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ቅንጅት መፍጠራቸውን በዛሬው ዕለት ይፋ…

ዶ/ር አብረሃም በላይ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብረሃም በላይ በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት ማዘናቸውን ገለፁ፡፡ ዶክተር አብረሃም በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በሚኖሩ ወገኖች…

የአዲስ አበባ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የደንብ አገልግሎት ቁጥጥር ኦፊሰሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 761 የደንብ አገልግሎት ቁጥጥር ኦፊሰሮችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቡልቡላ መደበኛ ፖሊስ ማሰልጠኛ በመገኘት ለደንብ…

የሰላም ሚኒስትር  ከኢትዮጵያ የሃይማኖት  ተቋማት ጉባዔ ጋር ምክክር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የሰላም ሚኒስትር  ከኢትዮጵያ የሃይማኖት  ተቋማት ጉባዔ ጋር  በመተባበር  ''ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን የአብሮነታችን እና የሰላማችን ዋስትና ናቸዉ''  በሚል መሪ ሃሳብ ምክክር እየተደረገ ይገኛል። መድረኩን  የከፈቱት በሰላም ሚኒስቴር  የሰላም…

የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን መቋቋም የሚችል የጤና ስርዓት የስልጠና ማንዋል ዝግጅት አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን መቋቋም የሚችል የጤና ስርዓት የስልጠና ማንዋል ለማዘጋጀት አውደ ጥናት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መልሶ…