Fana: At a Speed of Life!

ከተማ አስተዳደሩ በአዲስ አበባ ባለቤታቸው የማይታወቁ ቦታዎች፣ ህንጻዎች እና ቤቶች መገኘታቸውን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ባለቤታቸው የማይታወቁ ቦታዎች፣ ህንጻዎች እና ቤቶች መገኘታቸውን አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ በከተማዋ ያሉ ህገ-ወጥ ተግባራትን ለመከላከልና ወደ ህጋዊ መስመር ለማምጣት የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ…

በጉራፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ ሰዎችን በ15 ቀናት ውስጥ ወደቀያቸው ለመመለስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 22 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጉራ ፈርዳ ወረዳ በተፈፀመ ጥቃት  ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎችን በ15 ቀናት ውስጥ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። በጥቃቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች እስካሁን 6ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ መደረጉን…

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ዱከም የሚገኘውን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ዱከም የሚገኘውን ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞንን ጎብኙ፡፡ በዚህ ጉብኝታቸውም የሰን ሽንግ ፋርማሲዩቲካል ፋብሪካ…

ቱሪዝምና ሰላም የማይነጣጠሉ መሆኑን ተገንዝበን ልንሰራ ይገባል- ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 22፣ 2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ)- ቱሪዘምና ሰላምየማይነጣጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን ተገንዝበን መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ቡዜና አብዱልቃድር አስታወቁ ። የዓለም የቱሪዝም ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሻሸመኔ ከተማ እየተከበረ…