የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ጎሮ ጉቱ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎበኙ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ጎሮ ጉቱ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሲያደርጉ የነበረውን የልማት ፕሮጀክት ጉብኝቶችን በማገባደድ ነው በኦሮምያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 867 ሰዎች አገግመዋል Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ7 ሺህ 773 ሰዎች የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተደርጎ 481 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በሌላ በኩል 867 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 50 ሺህ753 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ቤተ ክህነት በሚል የተቋቋመው ኮሚቴ ያነሳቸው ችግሮች በጠቅላይ ቤተ-ክህነት እንዲፈቱ ዕርቅ ፈጸመ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለማቋቋም ሲሰራ የቆየው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ያነሳቸው ችግሮች በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስር እንዲፈቱ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዕርቅ መፈጸሙን ገለፀ። ኮሚቴው ከጠቅላይ ቤተ-ክህነት ጋር የነበረው ልዩነት ባነሳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አቀፍ የመምህራን የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄደ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "መምህራን በቀውስ ውስጥ ይመራሉ ፣ መጪውንም ይተነብያሉ!" በሚል መሪ ቃል አምስተኛው ከተማ አቀፍ የመምህራን ቀን የምስጋና እና የዕውቅና መርሐግብር ተካሂዷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው የምስጋናና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን እና የእንስሳት ስጋ ምርትን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ቄራን መረቁ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን እና የእንስሳት ስጋ ምርትን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ቄራን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ መርቀው የከፈቱት የድሬዳዋ ኢንዱስትሩ ፓርክ በ150 ሄክታር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ኑሯቸውን ጎዳና ያደረጉ ዜጎችን ማዕድ አጋሩ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 1 ሺህ 495ኛውን የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓልን (መውሊድ) ምክንያት በማድረግ ኑሯቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎችን በዛሬው ማዕድ አጋርተዋል። ጎዳና ተዳዳሪዎቹን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…
ስፓርት ስፖርት ኮሚሽን በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 2ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸዉ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ኮሚሽኑ ድጋፉን ያደረገው ከተጠሪ ስፖርት ተቋማትና ከሀገር አቀፍ ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የገበያ ቁጥጥርን ማጠናከርና የግብይት ሰንሰለት ስርዓትን ማስተካከል ይገባል- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የገበያ ቁጥጥርን በማጠናከር እና የግብይት ሰንሰለቱን ስርዓት በማስተካከል ከአምራች ወደ ሸማች በቀጥታ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ እንደሚገባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ በጦር ኃይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጋምቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ የጋምቢያ አምባሳደር ሱሌማን አልዩ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። በወቅቱም አቶ ገዱ አምባሳደር ሱሌማን የሁለቱን አገራት ግንኙነት ለማጠናከር ላደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚመለሱበት ወቅት ለችግር እንዳይጋለጡ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል Meseret Demissu Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚመለሱበት ወቅት ለትራንስፖርት እና ለሌሎች ችግሮች እንዳይጋለጡ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማስቀጠል ሁሉም…