የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምዕራብ ሸዋ በክላስተር የለማን የበቆሎ ማሳ ጎበኘ Meseret Demissu Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሁለተኛ ቀን የስራ ጉብኝት በምዕራብ ሸዋ በክላስተር የለማን የበቆሎ ማሳ ጎብኝቷል። በዞኑ 88 ሺህ ሄክታር መሬት የበቆሎ ማሳ በክላስተር እየለማ መሆኑ ተገልጿል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደምቢዶሎ ተማሪዎችን አግተዋል በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ Meseret Demissu Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደምቢዶሎ ተማሪዎችን አግተዋል በሚል የተጠረጠሩ 17 ግለሰቦች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ። ዐቃቤ ህግ በእነ ከሊፋ አብዱረህማን በሚጠራው የክስ መዝገብ በ17 ግለሰቦች ላይ በህዳር 24 እና 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከአማራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከኮቪድ19 ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አገለሉ Meseret Demissu Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 18 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከኮቪድ19 ጋር በተያያዘ ራሳቸውን ማግለላቸውን የፕሬዚዳንቱ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፕሬዚዳንቱ ቅዳሜ ምሽት በታደሙበት የእራት ግብዣ ላይ የተገኘ ሌላ እንግዳ በኮቪድ-19 መያዙ መረጋገጡን ተከትሎ…
የዜና ቪዲዮዎች ስለህዳሴው ግድብ የጅማ ነዋሪዎች አስተያየት Meseret Demissu Oct 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dGaw6mX0NY0
የዜና ቪዲዮዎች የነዳጅ እና የመኪና መለዋወጫ እጥረት እያስከተለ ያለው ችግር Meseret Demissu Oct 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CVysr0Hd8mw
የሀገር ውስጥ ዜና የአስተዳደር ወሰን፣ የማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚደረገው ጥናት በግንቦት ወር እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስተዳደር ወሰን፣ የማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች ላይ የሚደረገው አጠቃላይ አገራዊ የዳሰሳ ጥናት በመጪው ግንቦት ወር እንደሚጠናቀቅ የአስተዳደር ወሰንና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ገለጸ። በክልሎች መካከል የአስተዳደር ወሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር ኮቪድ 19ን ለመከላከልና መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከር የሚያግዙ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተረከበ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር ኮቪድ 19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲሁም መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከር የሚያግዙ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተረክቧል። ድጋፉን ያበረከቱትም ፓዝ፣ ዩ ኤስ አይ ዲ የግል ጤና ሴክተር ፕሮጀክት እና የብርቅዬ ልጆች መዝናኛ ከተሰኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን የሚያስችለውን ውይይት አካሄደ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን የሚያስችለውን ውይይት ከፎረም ኦፍ ፌዴሬሽን ጋር አካሂዷል። ምክር ቤቱ ከፎረም ኦፍ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የፌዴራል ድጎማ እና የማከፋፈያ ቀመሮች ለማዘጋጀት የሚረዳ…
ቢዝነስ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙ ተገለጸ። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ÷ በአምስት የተለያዩ መጋዘኞች ውስጥ ተከማችተው የተገኙ 30 ሚሊየን 174 ሺህ 255 ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የ100 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የ100 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገ። የተደረገው ድጋፍ የምክር ቤቱ አባላት ጋዜጠኞች ሙያዊ ስነ ምግባር አክብረው መስራት የሚችሉበትን የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት…