የሀገር ውስጥ ዜና ለአንድ ዓመት የኤሌክትሪክ ሀይል ስርቆት ሲፈጽም የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለአንድ ዓመት የኤሌክትሪክ ሀይል ስርቆት ሲፈጽም የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ። የሀይል ስርቆቱን ሲፈፀም የቆየው ግለሰብ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ሜክሲኮ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ሀገር አቀፍ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 በጀት ዓመት የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ሀገር አቀፍ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማው የፌደራል ጤና ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎችና የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተጀመረው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለት የውጭ የቴሌኮም ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ስራቸውን እንዲከውኑ ፍቃድ እንደሚሰጣቸው ተገለጸ Meseret Demissu Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሁለት የውጭ የቴሌኮም ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ስራቸውን እንዲከውኑ ፍቃድ እንደሚሰጣቸው ተገለጸ፡፡ በትናንትናው ዕለት የቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄዷል፡፡ አዳዲስ የቴሌኮም…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማትና የስራ ሃላፊዎች በክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Meseret Demissu Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ተቋማትና የስራ ሃላፊዎች በክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በአንጋፋው ሰዓሊ ሻምበል የክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር አስተባባሪነት “አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ “በሚል ከ35ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Demissu Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር አስተባባሪነት "አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ "በሚል 35 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባንኮቹ የከተማ አስተዳደሩን ጥሪ በመቀበል ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ ሚኒስትሩ ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባውን የጊምባ ተንታ መገንጠያ መንገድ ስራን በይፋ አስጀመሩ Meseret Demissu Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሁለት ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በሆነ ወጪ የሚገነባውን ከጊምባ ተንታ መገንጠያ የአስፓልት መንገድ ስራ በይፋ አስጀምረዋል። በአማራ ክልል ደቡብ ወሎዞን የሚገኘውና 80 ነጥብ 22 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በማላዊ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን እንደሚደግፉ ገለፁ Meseret Demissu Oct 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማላዊ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በሃብታቸው እና በሙያቸው በቀጣይነት እንደሚደገፉ ገለፁ። በናይሮቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት ጥቅምት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በታላቁ የኢትዮጵያ…
ፋና 90 ከድምጻዊ ዘርይሁን ደምሴ እና ከድምጻዊት ሀናን አብዶ ጋር የተደረገ ቆይታ Meseret Demissu Oct 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ToYG0mJuJOQ
ፋና 90 የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጉዞ በታዳሚዎች አስተያየት Meseret Demissu Oct 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6vIu7JLwcKM
ፋና 90 የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሩብ ክፍለ ዘመን ጉዞው ሲቃኝ Meseret Demissu Oct 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=F5VE77Y4ieU