Author
Meseret Demissu 3959 posts
የሩብ ክፍለ ዘመን ጉዞውን እያከበረ የሚገኘው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሁለት ርዕሶች ላይ የፓናል ውይይት አካሂዷል
https://www.youtube.com/watch?v=jF4Xkb4bDzw
629 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ19 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 454 የላቦራቶሪ ምርመራ 629 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ።
በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 92 ሺህ 858 ደርሷል።…
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በህዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አስተያያት ”ኃላፊነት የጎደለው ነው”… የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሰጡት አስተያያት ''ኃላፊነት የጎደለው ነው'' ሲሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ተናገሩ።
ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አስተያየታቸውን የሰጡት…
ለሚ ኩራ የአዲስ አበባ 11ኛው ክፍለ ከተማ ሆኖ መዋቀሩ የአገልግሎት አሰጣጡን ተደራሽ፣ ፍትሃዊ እና ቀልጣፋ እንደሚያደርገው ነዋሪዎች ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ አስራ አንደኛ ክፍለ ከተማ በአዲስ እንዲዋቀር የወሰነው ውሳኔ በአካባቢው የሚኖሩ አርሶ አደሮችን ጥያቄ የመለሰ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ።
ለሚ ኩራ የአዲስ አበባ 11ኛው ክፍለ ከተማ ሆኖ መዋቀሩ…
በድምጻዊ ዘርይሁን ደምሴ ( የህዝብ ባቲ) በፋና ላምሮት
https://www.youtube.com/watch?v=AJKC74BxUhg
አፍሪካ ከዋይልድ ፖሊዮ ቫይረስ ነፃ በሆነችበት የድል አመት የፖሊዮ በሽታ ቀንን በማክበራችን የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የፖሊዮ ቀን ለየት ያደርገዋል- ዶ/ር…
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አህጉራችን አፍሪካ ከዋይልድ ፖሊዮ ቫይረስ ነፃ በሆነችበት የድል አመት የፖሊዮ በሽታ ቀንን በማክበራችን የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የፖሊዮ ቀን ለየት ያደርገዋል ሲሉ ገለጹ።
ሚኒስትሯ ይህንን…