Fana: At a Speed of Life!

ብሄራዊ ፓርኮችን ከእሳት አደጋ የሚከላከል የእሳት አጥፊ ብርጌድ ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሄራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰት የእሳት አደጋን የሚቆጣጠር የእሳት አጥፊ ብርጌድ ማቋቋሙን የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በብሄራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰትን የእሳት አደጋዎች በአፋጣኝ ለመቆጣጠር ፓርኮቹን…

የአውሮፓ ህብረት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሶስቱ ሀገራት በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት እያደረጉት ላለው ድርድር ሙሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 14 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴው ግድብ ሙሌት ዙሪያ ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር በደቡብ አፍሪካ አማካኝነት እያደረጉ ያሉትን ድርድር የአውሮፓ ህብረት እንደሚደግፍ ገለጸ። ህብረቱ በመግለጫው ሶስቱ ሀገራት በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት…

ለደቡብ ክልል ግንባር ቀደም ግብር ከፍዮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ክልል ለግንባር ቀደም ግብር ከፍዮች እውቅና ሰጠ። እውቅና እና ሽልማቱን የሰጡት የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባሄ ወይዘሮ ሄለን ደበበ ÷የኮሮና ቫይረስ ተፅእኖን በመቋቋም በታማኝነት ታክስና ግብራቹን ስለከፈላቹሁ የክልሉ…

መንግስት ፕሬዚዳንት ትራምፕ በህዳሴ ግድብ ላይ በሰጡት አስተያየት ማብራሪያ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሬይነርን በጽህፈት ቤታቸው አስጠርተው ማብራሪያ ጠይቀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ማይክ ሬይነርን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው አስጠርተው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በህዳሴ…

ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። በዚህም የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት እና የአዲስ አበባ ከተማ…