Author
Meseret Demissu 3959 posts
‘ከተሞች ለሰላም‚ የተሰኘ የሠላም ምክክር ፎረም ነገ በአርባ ምንጭ ከተማ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"ከተሞች ለሰላም" የተሰኘ አገር አቀፍ የሠላም ምክክር ፎረም ነገ በአርባ ምንጭ ከተማ ይካሄዳል፡፡
በሰላም ምክክር ፎረሙ ላይ ለመገኘት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ ረፋድ ላይ አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
ከፕሬዝዳንት…
575 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 676 የላቦራቶሪ ምርመራ 575 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 91 ሺህ 693 ደርሷል።…
የልዩ ዘመቻዎች ሀይል ስልጠና በሀገር ላይ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለመመከት የሚያስችል ነው -ሜ/ ጀ ሹማ አብደታ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ሀይል ስልጠና በቀጣይ በሀገር ላይ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለመመከት የሚያስችል መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብደታ ተናገሩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ…
የገንዘብ ሚኒስቴር ለትግራይ ወረዳ፣ ከተማና ቀበሌ የሚሰጠውን የድጎማ በጀት የሚተላለፍበትን አሰራር አዘጋጅቶ አጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ለትግራይ ወረዳ፣ ከተማና ቀበሌ የሚሰጠውን የድጎማ በጀት የሚተላለፍበትን አሰራር አዘጋጅቶ ማጠናቀቁን ገለጸ።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ነሃሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባና በወሰነው ውሳኔ መሰረት እንዲሁም…
የኢትዮጵያና ጅቡቲ የዕንባ ጠባቂ ተቋማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና ጅቡቲ የእንባ ጠባቂ ተቋማት በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ዶክተር እንዳለ ሃይሌ እና የጅቡቲ የዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ ዶክተር ቃሲም…
አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር ከዓለም አቀፉ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ባንካ ጋር በቪድዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል ።
አቶ ኤሊያስ በውይይታቸው እንዳሉት ፀረ አበረታች ቅመሞች ስፖርቱን ከመጉዳት…
የጅቡቲ ውሃ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ እየተከናወነ የሚገኘው የጅቡቲ ውሃ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ የመጀመሪያ ምዕራፍ መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡
የውሃ ፕሮጀክቱ በሶማሌ ክልል አዲጋላና ኩለን ከተሞች መካከል የተገነባ ሲሆን÷ 28 ጉድጓዶች…