የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከህዝብ ጋር በመቀናጀት በአዲሱ ዓመት የተጠናከረ የወንጀል መከላከል ስራ እንደሚሰራ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከመላው ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት በ2013 ዓ.ም የተጠናከረ የወንጀል መከላከል ስራ እንደሚሰራ ገልጿል።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታ÷ የሀገሪቱን ሰላምና ደህንት ለማስከበር በተለያዩ…