የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለ14 ሆስፒታሎች የደረጃ እድገት ተሰጠ Meseret Demissu Sep 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ14 ሆስፒታሎችን ደረጃ ማሳደጉን አስታውቋል። በዚህም በክልሉ 12 ሆስፒታሎችን ከመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ወደ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ ሁለት ጠቅላላ ሆስፒታሎችን ደግሞ ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ማሳደጉን ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉምሩክ ኮሚሽን በአዲሱ ዓመት አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ወረቀት አልባ ሊያደርግ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ በ2013 ዓ.ም የወረቀት አልባ አገልግሎት ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት ሆስፒታሎች የኩላሊት እጥበት ህክምና ለሚከታታሉ ዜጎች ወጪያቸው በመንግስት ይሸፈናል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Sep 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 ዓ.ም መንግስት ሆስፒታሎች የኩላሊት እጥበት ህክምና ለሚከታታሉ ዜጎች አመቱን ሙሉ የህክምና ወጪያቸው በመንግስት የሚሸፈን መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ የምስጋና ቀንን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 14 የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ Meseret Demissu Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ጦር በወሰደው እርምጃ 14 የአልሸባብ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል። የጦር ሀይሉ እርምጃውን የወሰደው ከዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በስተሰሜን 30 ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ባላድ ከተማ የሽብር ቡድኑ ዛሬ ጠዋት ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱን ጨምሮ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ Meseret Demissu Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች የሸገርን ማስዋብና የእነጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል ። በጉብኝቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ በአመታዊው የአምባሳደሮች ስብሰባ ላይ የተካፈሉ አምባሳደሮችና የቆንሥላ ፅህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለ1 ሺህ 29 የአየር ኃይል መኮንኖች የማእረግ እድገት ሰጠ Meseret Demissu Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለ1 ሺህ 29 የአየር ኃይል መኮንኖች የማእረግ እድገት ሰጠ። የማእረግ እድገቱን የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳ ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ÷ የማእረግ እድገቱ ለተጨማሪ ኃላፊነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ ለአርኪዮሎጂ ሥፍራዎች ሥጋት መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን በተከሰተው የጎርፍ መጥለቅለቅ በዋና ከተማ ካርቱም በስተሰሜን የሚገኙ የአርኪዮሎጂ ሥፍራዎችን በጎርፍ ሊዋጡ እንደሚችሉ ስጋት መፍጠሩ ተገልጿል። ሆኖም ባለስልጣናት የጎርፉን ውሃ ከአካባቢው ለማስወጣትና ቦታውን በአሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 3 የአምባሳደርነት ቀን በተለያየ መርሃ ግብር እየታሰበ ነው Meseret Demissu Sep 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጳጉሜን 3 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጳጉሜን 3 የአምባሳደርነት ቀን "እኔም የከተማዬ አምባሳደር ነኝ "በሚል መሪ ሃሳብ በተለያየ መርሃ ግብር እየታሰበ ነው። መርሃ ግብሩ ከማለዳው ጀምሮ የአስተዳደሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ዣንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ለ700 ሺህ አርሶ አደሮች የተሻሻሉ የስኳር ድንች ዝርያዎችን እያሰራጨ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅና ምዕራብ ሀረርጌ ለ700 ሺህ አርሶ አደሮች የተሻሻሉ የስኳር ድንች ዝርያዎችን እያሰራጨ መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የተመራማሪዎችና የአርሶ አደሮች የምርምር ቡድን አባላት በባቢሌ ወረዳ እየተካሄደ ያለውን የስኳር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የአብሮነት ቀንን በተለያዩ ሆስፒታሎች ከሚገኙ የህክምና ባለሞያዎች ጋር አሳለፉ Meseret Demissu Sep 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የአብሮነት ቀንን በተለያዩ ሆስፒታሎች በኮቪድ-19 የለይቶ ማከሚያ ማዕከላት ከሚገኙ የህክምና ባለሞያዎችን እና ድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች ጋር አሳልፈዋል። በዚህም ሃላፊዎቹ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 የህክምና ማዕከል…