Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 186 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 060 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 186 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ 20…

ለአዲስ አበባ የሰላም ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት ተመረጡ

አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለአዲስ አበባ የሰላም ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት መመረጡን ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።   ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ÷ዛሬ ለተቋቋመው የአዲስ አበባ የሰላም ምክር…

ኮሚሽኑ ሀብታቸውን ለማስመዝገብ ፈቃተደኛ ያልሆኑ 184 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን ተጠያቂ አደረገ

አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል የስነምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ንብረታቸውን ለማስመዝገብ ፈቃደኛ ያልሆኑ 184 ከፍተኛ ባለስልጣናትን ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ።   ኮሚሽኑ ሀብታቸውን ለማስመዝገብ ፍቃደኛ ያልሆኑ የመንግስት ባለሥልጣናት ጉዳያቸው…

የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ኮንፍረንስ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ለ ሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ኮንፍረንስ ባለዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቀ። የሀረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ጽህፈት ቤት ሃላፊና የርእዮተ አለምና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ አቶ…

በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ከፍተኛ ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ከ 11 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል። የአንኮበር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት የአደጋ መከላከልና ፈጣን ምላሽ ቡድን መሪ አቶ ሰለሞን…

የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቢሾፍቱ ከተማ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቢሾፍቱ ከተማ እየመከረ ነው።   የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለሁለት ቀን በሚቆየው ስብሰባው ላይ የ2012 እቅድ አፈፃፀምን ከመገምገሙም ባለፈ የ2013 መነሻ እቅድ ላይም ይመክራል…