Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ምክር ቤት ተመሰረተ

የአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ምክር ቤት ተመሰረተ አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ዛሬ ተመሰረተ። ምክር ቤቱ በአዲስ አበባ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን፣ የሚከሰቱ ግጭቶችና አለመግባባቶችን ቀድሞ ለመከላከል፣ የህግ የበላይነትን…

በምስራቅ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስደተኞች ለረሀብና ለተመጣጠነ ምግብ እጥረትሊጋለጡ ይችላሉ-ተመድ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምስራቅ አፍሪካ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስደተኞች ለከባድ ረሀብ እና ለተመጣጠነ ምግብ እጥረት ሊጋለጡ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። የዓለም የምግብ ድርጅት እንደገለጸው ÷ በድርጅቱ በሚሰጡት የምግብ ድጋፍ ላይ ጥገኛ…

በነሐሴ የመጀመሪያ አጋማሽ ቀናት ከ256 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 19 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተያዘው ወር እየተካሄደ ባለው የማኅበረሰብ ንቅናቄና የምርመራ ዘመቻ በ15 ቀናት ከ256 ሺህ በላይ ሰዎች ምርመራ እንደተደረገላቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።   የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት…

መካከለኛ እና አነስተኛ ኩባንያዎች ላይ ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ዘመቻ ተከፍቷል-ካስፐርስኪ ላብ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 19 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ታዋቂው የሳይበር ደህንነት ምርቶች አቅራቢዉ 'ካስፐርስኪ ላብ' በተራቀቁና ቀጣይነት ባላቸዉ የመረጃ ጥቃቶች ላይ ባደረገዉ ጥናት መካከለኛና አነስተኛ ኩባንያዎችን ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ዘመቻ መከፈቱን ገልጿል። ካስፐርስኪ በሪፖርቱ…

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሱዳን ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጋር ተወያዩ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዶክ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፖምፒዮ ጋር በሁለትዮሽ እና የተለያዩ…

በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሲጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በቦሌ እና በየካ ክፍለ ከተሞች ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በቦሌ እና በየካ ክፍለ ከተሞች ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ። ምክትል ከንቲባው በክፍለ ከተሞቹ ተገኝተው የአገልግሎት…

በቀጣይ ዓመት የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለኮሮና ተጋላጭ እንዳይሆኑ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ÷ የቀጣዩ ዓመት ትምህርት ምዝገባ ከነገ ነሐሴ 20 ቀን…