ፋና 90 ፈንቅል ትግራይ ከክልሉ ተወላጆችና ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በአዲስ አበባ ያካሄደው ውይይት Meseret Demissu Aug 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=oS8Up8peSaw
ፋና ቀለማት ባለቅኔዋ እመቤት # ፋና ቀለማት Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hwlLejqnPwI
ፋና ቀለማት አፍሮ . . . # ፋና ቀለማት Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5qdH_0xNAes
ፋና ቀለማት ቆይታ ከደራሲ ኤቢሳ ባይሳ ጋር # ፋና ቀለማት Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=CFawABb_GXI
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ፅዮን ተክሉ ዛሬ ከጅቡቲ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር መሃመድ አሊ ዩሱፍ ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 565 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ17 ሰዎች ሕይወት አልፏል Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 22 ሺህ 818 መድረሱንም የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ 19 ለመመርመር የሚውሉ 100 ሺህ ኪቶች በድጋፍ ተገኙ Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ኮቪድ 19 ለመመርመር የሚውሉ 100 ሺህ ኪቶች በድጋፍ መገኘታቸውን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ÷ዛሬ በልገሳ የቀረቡ 100 ሺህ መመርመሪያ ኪቶችን ተረክበናል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ወንዝ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ተጎጂዎች ለውሃ ወለድ በሽታ እንዳይጋለጡ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዋሽ ወንዝ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ተጎጂዎች ለውሃ ወለድ በሽታ እንዳይጋለጡ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ያሲን ሀቢብ እንደገለጹት ÷ ተጎጂዎች በሚገኙባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት መሠረተ ልማት ማነስ ተማሪዎችን ባሉበት ለማስተማር እንቅፋት ሆኗል- ትምህርት ሚኒስቴር Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት መሠረተ ልማት አነስተኛ መሆን በኮሮናቫይረስ የተቋረጠውን ትምህርት ለማካካስ በሚደረገው ጥረት ላይ ችግር መፍጠሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ሳይቀንስ በ2013 ትምህርት የሚቀጥል ከሆነ የተማሪዎችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ አለፈ Meseret Demissu Aug 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሺህ ማለፉ ተገለጸ። በሀገሪቱ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ በበሽታው 50 ሺህ ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን÷ በ50 ቀናት ውስጥ ብቻ እጥፍ መጨመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ። በዚህም…