Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለ150 ዳኞች ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ክልል ምክር ቤት በ5ኛ ዙር በ5ኛ አመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ጉባኤው ለ150 ዳኞች ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።   ምክር ቤቱ በሀዋሳ ለ 3 ቀናት ሲያካሄድ ቆይቶ ዛሬ ባጠናቀቀው በዚህ ጉባኤ÷ ከሰጠው የ150 ዳኞች…

ግጭትን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ስራ ተግባራዊ እየተደረገ ነው  – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ግጭት እንዳይከሰት ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል ስራ በተግባር ላይ ማዋሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል÷ በአገሪቱ እየታዩ ያሉ ግጭቶችን ቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር…

በሀረሪ ክልል 35 ህገወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 3 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል 35 ህገወጥ ሽጉጦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ጣሰው ቻለው÷ በክልሉ ሶፊ ወረዳ የፀጥታ ሀይሉ ባደረገው ቅንጅታዊ ስራ 35 ሽጉጦችና 2 ክላሾችን በቁጥጥር…

የሃይማኖት መሪዎች ነገ የሚጀመረውን ጾመ ፍልሰታ ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣2012 ( አኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖት መሪዎች ነሀሴ አንድ ተጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የሚቆየውን ጾመ ፍልሰታ ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።