Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ አፈፃፀም ከፍተኛ ክፍተት እየታየበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ አፈፃፀም ከፍተኛ ክፍተት እየታየበት መሆኑ ተገለጸ።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የደቡብ፣ ሶማሌ እና ጋምቤላ ክልሎች የጤና ቢሮ ሃላፊዎች÷…

በሶማሊያ ከእስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ 10 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በሶማሊያ ከእስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ የ10 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ የሚገኘው ይህ እስር ቤት÷ የእድሜ ልክ ወይም የሞት ፍርድ የተፈረዱባቸው የታወቁ የአልሻባብ እስረኞች…

ፓርቲው ድክመቶቹን አርሞ ለመውጣት ጠንካራ ግምገማ አካሂዷል- አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ባለፉት ሁለት ቀናት ባካሄደው ስብስባ ድክመቶቹን አርሞ ለመውጣት ጠንካራ ግምገማ ማካሄዱን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ገልጸዋል።   ፓርቲው በሁለቱ ቀናት ቆይታው…

የአፋር ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በሰመራ ከተማ ተጀመረ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ÷ የክልሉን የ2012 በጀት ዓመት የስራ እቅድ አፈጸጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ…

በናዳ ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ከአዲስ ዘመን ወደ ጎንደር የሚወስደው መንገድ ተከፍቷል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ማለዳ ላይ በናዳ ምክንያት ተዘግቶ የነበረው ከአዲስ ዘመን ወደ ጎንደር የሚወስደው መንገድ ለትራፊክ እንቅስቃሴ ተከፍቷል። በናዳው ምክንያት መንገዱ በመዘጋቱ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ተስተጓጉሎ የነበረ ሲሆን የሊቦ ከምከም ወረዳ የዞኑ…

በነሀሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነሃሴ ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።   የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ በነሃሴ ወር በሊትር በ26 ብር 50 ሳንቲም እንዲሸጥ መወሰኑ…

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በባሕር ዳር እየመከሩ ነው። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ይህ የውይይት መድረክ ÷ በለውጥ ሂደቱ የተመዘገቡ ውጤቶችና ያጋጠሙ ፈተናዎችን በመለየት የመፍትሄ…