Fana: At a Speed of Life!

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ሆኖ የቀረበለትንየከተማ አስተዳደሩን የ2013 በጀትአጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ሆኖ የቀረበለትን የከተማ አስተዳደሩን የ2013 በጀት አጽድቋል።   የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን 2ኛ የስራ ዘመን 44ኛ መደበኛ ጉባኤውን…

በተያዘው በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30 ፣2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ለእቅዱ ስኬትም በተለይ የመድሐኒት ዘርፉ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል ተብሏል። የመሰረተ ልማት መጠናከር፣…

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመጀመሪያው የውሃ ሙሌት ህዝቡን ለተሻለ ተሳትፎ ማነሳሳቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የውሃ ሙሌት መከናወን ህዝቡን ለተሻለ ተሳትፎ ማነሳሳቱን የኦሮሚያ እና የአማራ የክልል የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የኦሮሚያ እና…

በአማራ ክልል በድምቀት ይከበሩ የነበሩ የአደባባይ በዓላት ሕዝብ በተሰበሰበበት እንደማይከበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በድምቀት ይከበሩ የነበሩ የአደባባይ በዓላት የኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ሕዝብ በተሰበሰበበት እንደማይከበሩ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።   በዓላቱ በተለየ መልኩ በችግኝ ተከላ እና በደም…

የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ 153 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ 153 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ። የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይኸነው ዓለም ÷ በ2012 በጀት…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት አምስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር ምክር ቤቱ ገለጸ።   የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በላከው መግለጫ÷ ምክር ቤቱ ጉባኤው ከነገ ጀምሮ ለሶስት…

በበዓል ሰሞን በነበሩ መዘናጋቶችና ጥንቃቄ በጎደላቸው ህዝባዊ ሰልፎች የኮሮና ቫይረስ መስፋፋቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 30 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበዓል ሰሞን የነበሩ መዘናጋቶች የፈጠሯቸው ንክኪዎች እንዲሁም ህብረተሰቡ ያለጥንቃቄ ሲሳተፍባቸው የነበሩ ሰልፎች አሁን ላለው የኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያቶች መሆናቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳሕርላ አብዱላሂ…