ፋና 90 በጠንካራ የስራ ባህል የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚደረገው እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው ድጋፍ Meseret Demissu Jul 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=C2HED4g957E
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ለግድቡ ግንባታ የሚያደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Meseret Demissu Jul 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኅብረተሰቡ ለግድቡ ግንባታ የሚያደረገውን ድጋፍና አስተዋጽኦ አጠናክሮ መቀጠሉን የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከተከሰተ ወዲህ እንኳን ከ190 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙሃን ግጭት እንዳይፈጠር ሙያዊ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል-የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት Meseret Demissu Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት መገናኛ ብዙሃን የጋዜጠኝነት ስነምግባር ደንብን በማክበር ግጭት እንዳይፈጠር ሙያዊ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እንዳሳዘነው ገልጾ÷ግድያውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች በትርፍ ጊዜያቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑ በሚል የቀረበውን የረቂቅ አዋጅ አንቀፅ ተቃወመ Meseret Demissu Jul 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች በትርፍ ጊዜያቸው ስራቸውን እንዲያከናውኑ በሚል የቀረበውን የረቂቅ አዋጅ አንቀፅ ተቃወመ። ምክር ቤቱ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከህግ ፍትህና ዲሞክራሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና ሌሎች ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ጠንካራ የደን ልማት ስራ ሊካሄድ ይገባል- ምሁራን Meseret Demissu Jul 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሀምሌ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና ሌሎች በኢትዮጵያ የሚገኙ ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ የወንዞች መነሻ በሆኑ ተራራማ አካባቢዎች ጠንካራ የደን ልማት ስራ ሊካሄድ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። በዘርፉ ላይ በርካታ ጥናት ያካሄዱት ፕሮፌሰር በላይ…
ፋና 90 የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ ቢ ኤን) ሆርን ኦፍ አፍሪካ ቻናል ተመረቀ Meseret Demissu Jun 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=NzDeJeeD1w0
ፋና 90 የፌደራልና የክልል መንግስታት ግንኙነት በኢትዮጵያ Meseret Demissu Jun 28, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Va4j7U1txVM
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው በተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉገለጸ Meseret Demissu Jun 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲበተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉ ገለጸ። ተቋማት የሚያበለፅጓቸው መሰረታቸዉን በይነ-መረብ ላይ ያደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 1 ኪሎ ግራም ቡና በ13 ሺህ 838 ብር ተሸጠ Meseret Demissu Jun 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ በቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ አንድ ኪሎ ግራም ቡና በ13ሺህ 838 ብር መሸጡን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Jun 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3ሺህ 895 የላብራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 689 መድረሱን…